Telegram Web
እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ❗️
👍11
#የስራ_ማስታወቂያ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን የሰልጥናችሁና በፕሮጀክት መጠናቀቅ ወይም በግል ጉዳይ ምክንያት አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 5 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ ጥዋት 2 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 5 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል።

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 2:00 ሰዓት (10/08/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ
@electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

#አሜን_የኤሌክትሪክ_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል
👍101
https://vm.tiktok.com/ZMMbB3nqC/
#ስለስልጠና_በተደጋጋሚ_የተጠየቁ_8_ጥያቄዎችና_ሙሉ_ማብራሪያ
================
👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ቃል ኪዳን እባላለሁ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ስታፍ ነኝ  ዛሬ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን ይዠላችሁ መጥቻለሁ። በተናጠል ለመመለስ ብንሞክርም በጣም ብዙ ተከታዮቻችን የሚጠይቁን ጥያቄዎች ስለሆኑ ለሁላችሁም ቪዲዮ መስራት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ሁሉም ጋ እንዲደርስ ሼር  እያደረጋችሁ እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉኝ  በአክብሮት እጠይቃለሁ። ከዛ በፊት ግን የቲክቶክ ቻናላችን ቤተሰብ ያልሆናችሁ ካላችሁ በጣም ብዙ እጅግ ጠቃሚ ት/ቶችን ታገኛላችሁ ቤተሰብ ሁኑ።
አሁን በብዛት ወደ ሚጠየቁት ጥያቄዎችና መልሶች ልሂድ: -
1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ
2⃣. ስልጠናውን ለመሰልጠን መሰፈርቱ ምንድን ነው? የት/ት ደረጃ ይጠይቃል ወይ
3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ  አላችሁ ወይ
4⃣. አድራሻችሁ የት ነው
5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው
6⃣. የስልጠናው ቆይታ ለምን ያህል ጊዜ ነው
7⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ
8⃣. በ online መሰልጠን ያቻላል ወይ
ወዘተ የሚሉት በተደጋጋሚ የሚጠየቁ  ጥያቄዎች ሲሆኑ ዛሬ የነዚህን ጥያቄዎች መልሶች ይዠ መጣቻለሁ።

1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ
#መልስ
👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁና COC ተመዝነው ብቁ ከሆኑ 2 የምስክር ወረቀቶችን ይወስዳሉ።
1. የስልጠና ምስክር ወረቀ ይሰጣል ከማሰልጠኛ ተቋማችን
2. የCOC ምዝና የምስክር ወረቀት  ከአዲስ አበባ ከተማ  COC ማዕከል 

2⃣. ስልጠናውን ለመሰልጠን መሰፈርቱ ምንድን ነው? የት/ት ደረጃ ይጠይቃል ወይ
#መልስ
👉ስልጠናው የሙያ ስልጠና እንደመሁኑ መጠን  ለመሰልጠን  የት/ት ደረጃ  አይጠይቅም ነገር ግን ስልጠናውን ለመሰልጠን ማንበብና መፃፍ መቻል አለባቸው።
3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ  አላችሁ ወይ
#መልስ:-
👉ክፍለ ሀገር ምንም አይነት ቅርንጫፍ የለንም። ነግር ግን የስልጠና ፍላጎት ያላችሁ  ኮመንት ላይ እንድንጀመር የምትፈልጉበትን አካባቢ ፃፉልን።
4⃣. አድራሻችሁ የት ነው
#መልስ:-
👉የወርክሾፕና የክፍል ስልጠናው ቦሌ ሚካኤል ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ቀለበት መንገዱን ተሻግዝ የሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱን ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በተቋራጭነት በያዛቸው ሳይቶች ለርስዎ የሚቀርብዎትን በመምረጥ መለማመድ ይችላሉ።
5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው
#መልስ:-
👉የምንሰጠው ስልጠና ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ -4 ካሉት የብቃት አሃዶች አንድን ባለሙያ ብቁ ያደርጋሉ ተብለው የተመረጡትን የብቃት አሃዶች ሲሆን የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠና ነው።
6. የስልጠናው ቆይታ ለምን ያህል ጊዜ ነው
#መልስ:-
👉የስልጠናው ቆይታ እንደ ስልጠናው ቀንና ሰዓት የሚወሰን ሲሆን ከ 1ወር እስከ 3 ወራት መጨረስ ይቻላል።
7⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ
#መልስ
👉አዎ በትክክል ሲጀመር የኛ ባለሙያዎች ገና ስልጠናቸውን እንኳን እስከሚያጠናቅቁ አይቆዩም ስራ ሲቀጠሩ 3 ወይም 4 ክላስ ሲቀራቸው ቀድመው ተቀጥረው ከድርጅቶች ጋር በመነጋገር ስልጠናቸውን ፈቃድ ተሰቷቸው ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ብዙዎች ናቸው።
እስካሁን በ15 ዙሮች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች ሁሉንም አስቀጥረናል። አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በብሮጀክት መጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ከተቀጠሩበት ድርጅት ጋር ሲለያዩም ለ 2ኛ እና ለ3ኛ ጊዜ ያስቀጥርናቸው አሉ።
8⃣. በ online መሰልጠን ይቻላል ወይ
#መልስ
👉ሲጀመር ከኛ ማሰልጠኛ  በዓካል ካሰልጠን በኋላ የተግባር ምዘና እና ኢንተርቪው ጥያቄዎች አሉ በዚህ መልኩ ይመዘኑና ብቁ ከሆኑ ለCOC ምዝና ቀጠሮ እናስይዝላቸዋለን። ብቁ ካልሆኑ ደግሞ ደክም ያሉበት ላይ ተጨማሪ የክህሎት ስልጠና ይሰጣቸውና እንደገና ተመዝነው ለCOC ቀጥሮ እናስይዝላቸዋለን።  
ነገር ግን ይህን ሁሉ ሳታልፉ በ online ብቻ ሰልጥናችሁ COC መመዝንና የተቋሙን የምስክር ወረቀት ማግኘት አይቻልም። ምክንያቱም ይህ ስልጠና የተግባር ስልጠና ነው የወርክሾፕ ልምምድ ብቻ በቂ አይደለም ብለን በሳይትም ልምምድ ጭምር የምንሰጠው ስልጠና ስለሆነ ስልጣኞ በካል ተገኝተው መለማመድና ብቁ ባለሙያ መሆን አለባቸው። ነገር ግን ዩቱዩብ ላይና እዚህ ቲክቶክ ላይ የለጥፍናቸውን በስታንዳርድ ዙሪያና ሌሎች ቲወሪ ክፍሎችን ተከታትሎ ለተግባር ስልጠና  ወደ ማሰልጠኛችን ቢመጣ የስልጠና ጊዜውን ማሳጠር ይችላል። እኛም ቲወሪ ፓርቱን ፈትነን ክፍተት ካለበት ክፍተቱ ተሞልቶ ብቁ ሆኖ በአጭር ጊዜ መውጣት ይችላል።
👉በመጨረሻም ሌሎች ተጨማሪ ግልፅ ያልሆኑላችሁ ጥያቄዎች ካሉ ኮመንት መስጫው ላይ ፃፉልኝ በቀጣይ መልሳቸውን ወደናንተ ይዠ እመለሳለሁ። ይህን ቪዲዮ ሌሎች ጋ እንዲደርስ ደጋግማችሁ ኮፒሊንክ በማድረግ ተባበሩ።
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
አመስግናለሁ🙏
👍188👏1🙏1
#ታላቅ_የምስራች_ለክቡራን_ደንበኞቻችን
========================
👉ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቲክኖሎጂ መጪውን #የፋሲካ_በዓል ምክንያት በማድረግ  ለክቡራን ደንበኞቹ እስከ 80% ቅናሽ ማድረጉን ስንገልፅ በደስታ ነው።
1⃣80% ቅናሽ
👉 የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ብልሽት ለሚያጋጥማቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች 80% ቅናሽ (የትራንስፖርት ክፍያ ብቻ ) ከፍለው  የጥገና አገልግሎቱን የምንሰጥ ሲሆን
2⃣. 35% ቅናሽ
👉በተጠቀሱት ቀናት ለስልጠና ሲመዘገቡ ደግሞ  ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ በ35% ቀንሰናል❗️
3⃣ . 30% ቅናሽ
👉እንዲሁም አዲስ ቤት ለሚገነቡ ከታች በተጠቀሱት ቀናት የኤሌክትሪክ ስራውን ለማሰራት ከድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ  ጋር ውል ለሚወስዱ ጥራቱን ከጠበቀ አገልግሎት ጋር በ 30% ቅናሽ አድርገናል።
👉ቅናሹ  የሚሰራው ከሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም  እስከ  ግንቦት 6/2016 ዓ.ም ለስልጠና ለሚመዘገቡና የኤሌክትሪክ ስራ ለሚያሰሩ ወይም ለማሰራት ውል ለሚወስዱ ብቻ  ይሆናል። ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በትንሽ ክፍያ የቤትዎን ኤሌክትሪክ በጥራት ያሰሩ እንዲሁም መሰልጠን ለሚፈልጉ ሰልጥነው ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ  ይሁኑ❗️
#አድራሻ#ቦሌ_ሚካኤል_ከቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ፊትለፊት_ቀለበት_መንገዱን_ተሻግሮ  በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ


#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0911585854
👍27
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም በዓል!

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
🙏13👍2
#በነፃ_የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ❗️

👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ የትንስዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ #ከፍተኛ_ቅናሽ ማድረጉ ይታወቃል።
👉ዛሬ ደግሞ ለ 2 እድለኛ ተሳታፊዎች #ነፃ_የሙያ_ስልጠና እድል የምንሰጥ ሲሆን ስልጠናውን በነፃ ስልጥነው ሲጨርሱ በተለያዩ ድርጅቾች የቅጥር እድል እንዲያገኙ እናደርጋለን። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን #የቲክቶክ_ሀሳብ መስጫ ላይ የተጠየቁ 2 ቀላል ጥያቄዎችን በትክክል ቀድሞ መመለስ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከዚህ በፊት የተለጠፉ ቪዶዎዎችን #Like, #Copy_Link እና #Share ማድረግ ነው።
👉የነፃ ስልጠና እድሉን ለወዳጅ/ዘመድዎ ማስተላለፍ ይችላሉ❗️መልካም ዕድል❗️
መልካም የትንሳዔ በዓል ❗️
👇👇👇👇👇👇
http://tiktok.com/@amenelectricaltechnology
https://vm.tiktok.com/ZMMGKSXrc/
👏127
2025/10/21 16:26:56
Back to Top
HTML Embed Code: