✅#በ45_ቀን_ብቻ_አንቱ_የተባሉ_ባለሙያ_መሆን_እንደሚችሉ_ያውቃሉ❓
========
👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች 19ኛው ዙር(የጥዋት ፈረቃ) በመሙላቱ ብዙዎቻችሁን የሚቀጥለውን ዙር እንድጠብቁ ነግረናችሁ ነበር። ነገር ግን አሁን ልዩ የሆነ የስልጠና መርሃ ግብር ይዘንላችሁ መተናል❗️
👉ይኸውም በሳምንት 4 ቀን #ሰኞ፣ #ረቡዕ፣ #ሐሙስና #አርብ ሲሆን ቆይታው 45 ቀን ይሆናል።
👉 ስልጠናው የሚሰጠውም በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ይሆናል❗️
👉የበዓል ቅናሹ የሚያቀው በ18/09/2016 ዓ.ም ነው።
👉 #በማታው ወይም #በቅዳሜና_እሁድ የሚሰጠውም እየሞላ ስለሆነ በዚህ ዙር የመሰልጠን ዕቅድ ያላችሁ በዚህ 2 ቀን ውስጥ ተመዝግባችሁ መሰልጠን ትችላላችሁ❗️
👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ እንደተለመደው የሥራ እድሎችን ከተለያዩ ድርጅቶች የሚያገኙ ይሆናል።
✅ክፍያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
✅#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0911585854
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)

👍11🥰1
✅#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 4 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ 6 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 4 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል።
👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 6:00 ሰዓት (17/09/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን።
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

👍11❤3
✅#አስቸኳይ_ቅጥር_ማስታወቂያ
===
👉ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች በቋሚ እና በጊዚያዊ/ በትርፍ ሰዓት ቅጥር ብቁ የሆኑ አሰልጣኝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
👉መስፈርቱ የምታሟሉ አመልካቾች በዓካል ወይም በኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ።
ኢ-ሜል፦[email protected]

👍16😢2
Amen Institute of Technology Official® pinned Deleted message
✅ #ማስታወቂያ
=======
👉#በአድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና #ቅዳሜ ከሰዓትና_እሁድ ጥዋት #በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጠውን የአጭር ጌዜ ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ስልጠናው የሚጀመረው #ሰኔ 1, 2016 ዓ.ም 8:00 መሆኑን እናሳውቃለን።
👉ለአዲስ ተመዝጋቢዎችም ውስን ቦታዎች አሉን❗️
👉ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ እንደተለመደው ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር #የስራ_እድሎች የሚፈጠሩላችሁ ይሆናል።
👉#አድራሻ :- #ቦሌ_ሚካኤል_ከቤተክርስቲያኑ_ፊትለፊት_በሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ
✅#እስከዛ እነዚህን_ትምህርቶች_ጨርሳችሁ ብትመጡ መልካም ነው።
👇👇
3. የኤሌክትሪክ ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s=1
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w=1
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo=1
6. ኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c8=1
7. መልቲሜትር
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg=1
8. የኤሌክትሪክ ምልክቶች https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/=1
9. የኤሌክትሪክ እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8=1
#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇👇👇
0118644716
0991156969
0911585854
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

❤14👍10
Forwarded from Amen Institute of Technology Official®

👍7❤2