tgoop.com/amenelectricaltechnology/2296
Create:
Last Update:
Last Update:
✅#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 4 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ 6 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 4 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል።
👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 6:00 ሰዓት (17/09/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን።
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2296