Telegram Web
#እንኳን_ደስ_አላችሁ ❗️
=======
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል❗️
ሰላም ውድ  የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን
#ልዩ_ቅናሽ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም በመጠናቀቁ ምክንያት ብዙዎቻችሁ ሳንሰማ አመለጠን ይራዘምልን ብላችሁ  በጠየቃችሁን መሰረት የናንተን የውድ ደንበኞቻችን ፍላጎት ለማርካት እስከ ግንቦታ 18/2016 ዓ.ም መራዘሙን ስንገፅ በደስታ ነው።
👉በዚህ መሰረት 35% ቅናሽ ባደረግንባቸው በሚከተሉት ፈረቃወች እስከ ግንቦት 18 መመዝገብ ትችላላችሁ።
1⃣.
#ቅዳሜ (8:00-11:00) እና #እሁድ(3:00-6:00) ለ 2 ወራት የሚሰጠው ግንቦት 19/2016ዓ.ም ስልጠና  ይጀምራል።
2⃣. እንዲሁም
#በማታው_መርሃ ግብር #ሰኞ#ማክሰኞና #አርብ ከቀኑ 12:00-1:30  መሰልጠን የምትፈልጉ  ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ስለሚጀመር ቅናሹ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
35% ያደረግነው 
#ልዩ_ቅናሽ  የሚጠናቀቀው ግንቦት 18/2016ዓ.ም ስለሆነ እስከዛ ተመዝግባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንድትችሉ ከወዲሁ አሳስባለሁ❗️
👉ከጥዋቱ 3:00-6:00  ለ 2 ወር ያህል የሚሰጠውን ስልጠና  በዚህ ዙር
#ስለሞላ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
አለው❗️
ክፍያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0911585854
👍181
#ለወዳጆችዎ_ሁሉ_ያጋሩት❗️
=======
👉 ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ ለወዳጆቻችሁ ሼር አርጉላቸው።
👉ቪዲዮ ላይ የምታዩቸው የ 19ኛ ዙር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጣኞች ሲሆኑ ከዚህ በፊት በ 16ኛ፣ 17ኛ እና 18ኛ ዙሮች የሰለጠኑ ሰልጣኞቻችን አሁን ላይ የሳይት ልምምድ ላይ ሲሆኑ የሚገርመው ብዙ ድርጅቶች የሰለጠኑ ባለሙያዎችን ጠይቀውን ስለነበር አብዛኞችን ከ ሳይት ልምምድ በፊት የወርክሾፕ ስልጠናዎችን እንደጨረሱ ነው ለቅጥር የላክናቸው።
👉ምናልበት በዚህ ዘርፍ ሰልጥናችሁ የሙያ ባለቤት መሆንና ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትፈልጉ ተከታዮቻችን ከመደበኛው ክፍያው ክፍያ የፋሲካን በዓል  ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ታላቅ ቅናሽ እስከ 18/09/2016 ዓ.ም በመመዝገብ #በማታው እና #በቅዳሜና_እሁድ የሚሰጠውን ስልጠና በመሰልጠን ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ትችላላችሁ።

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ስራና ሙያ ማሰልጠኛ)
https://vm.tiktok.com/ZMMwnD5D5/
👍12
#ፅድት_ያለች_ካድ_app
=======
👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ዛሬ #ካድ_ፋይል_በስልካችሁ_ለመክፈት ለተቸገራችሁ አንድ ፅድት ያለች #app ይዠላችሁ መጥቻለሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በማውረድ ሳይት ላይ ለምትሰሩም እሱን መጠቀም ትችላላችሁ❗️
👉የልብቶፕም አለው የምትፈልጉ ካላችሁ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ ሊንክ እልክላችኋለሁ።
Check out "DWG FastView-CAD Viewer&Editor"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gstarmc.android
👏9👍5
2025/10/18 16:28:49
Back to Top
HTML Embed Code: