tgoop.com/amenelectricaltechnology/3298
Last Update:
✅ #ልዩ_የተግባር_ስልጠና
======
1️⃣. #አድቫንስድ_ኢንዱስትሪያል_ማሽን_ቴክኖሎጂ_ስልጠና
➡️የጀኔሬተር ዝርጋታ በአውቶማቲክና በማንዋል
➡️የጀነሬተር ጥገና ኤሌክትሪካልና ሜካኒካል
➡️ ጀነሬተር ሰርቪስ ማድረግ
➡️ኤሌክትሪክ ሞተር ኮንትሮል
➡️ኤሌክትሪክ ሞተር ሪዋየንዲንግ
2️⃣. #አድቫንስድ_የቤት_እቃወች_ጥገና_ስልጠና
➡️ፍሪጅ
➡️ልብስ ማጠቢያ ማሽን ሰሚአውቶማቲክና አውቶማቲክ
➡️ኦቨንና ማይክሮዌቭ ኦቨን
➡️ስማርት ቲቪ ወዘተ
3️⃣.#አድቫንስድ_የደህንነት_ሲስተም_ዝርጋታና_ኮንፊገሬሽን
➡️የደህንነት ካሜራ
➡️ፋየር አላርም ሲስተም
➡️የኤሌክትሪክ አጥር
➡️ቪዲዮ ኢንተርኮም
➡️ሞሽን አላርም ሴንሰር
➡️የሰዓት መቆጣጠሪያ/Time Attendance/
➡️አክሰስ ኮንትሮል
➡️ኔትወርኪንግ ወዘተ.)
4️⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታና_ጥገና
5️⃣. #የቢሮ_ማሽን_ጥገና_ስልጠና
➡️ፕሪንተር
➡️ፎቶ ኮፒ ማሽን
6⃣. #አውቶካድ_ኤሌክትሪካል_ዲዛይን
7⃣. #ግራፊክስ_ዲዛይንና_ቪዲዮ_ኤዲቲንግ
8⃣. #የሥራ_ቦታ_ደህንነትና_መመሪያ (ለድርጅቶች)
9⃣. ሌሎችም..
✅ #የስልጠናው_ቀንና_ሰዓት
1️⃣. #የጥዋት_ፈረቃ ከ2:30 -- 6:30
👉ረቡዕና አርብ ለ 2 ወራት
👉ማክሰኞ፣ ሐሙስ ለ 2 ወራት
2️⃣. #የከሰዓት_ፈረቃ---ከ8:00--11:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 5 ቀናት ለ 1ወር
3️⃣. #የማታ_ፈረቃ ----ከ 12:00---2:00
👉ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ ለ 3 ወራት
4️⃣. #የቅዳሜና_እሁድ ለ 2 ወራት
👉ቅዳሜ ከ7:30-11:00 እና እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:30
5️⃣. #እሁድ_ብቻ ለ 4 ወራት የሚቆይ
👉ከሰዓት ከ8:00- 11:00
6️⃣. #በግል_ወይም_በቡድን ለሚመጡ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ ደንበኞች #በሚመቻቸው_ቀንና_ሰዓት ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ❗️
✅#ማሳሰቢያ፦
1⃣. በቡድን ለሚመጡ #ልዩ_ቅናሽ አለን❗️
2⃣. ስለጠናው የሚሰጠው #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት/ #ኢንዱስትሪ/ #በስራ_ላይ_ልምምድ በመሆኑ እጅግ ማራኪና የሚደሰቱበት ስልጠና ነው❗️
3⃣. የግል (VIP) ሰልጣኞች በፈለጉት ቀንና ሰዓት መሰልጠን ይችላሉ❗️
4⃣. በአንድ ዙር የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት 20 ብቻ ስለሆነ #ሳይሞላብዎ_ቀድመው_ይመዝገቡ❗️
✅ #ስልጠናው_የሚመለከታቸው
1️⃣. ድርጅቶች
2️⃣. የዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና አስተማሪዎች
3️⃣. 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ
4⃣. የዩንቨርሲቲ/የኮሌጅ ተመራቂዎች
✅#ለመሰልጠን_የሚያስፈልጉ_መረጃዎች
⏺ #ለድርጅቶች፦
1️⃣. ለድርጅቶች የሰልጣኞችን ብዛትና እንዲሰለጥኑ የሚፈልጉትን የስልጠና ዝርዝሮችና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ደብዳቤ ለአሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ መፃፍት
2️⃣. ማሰልጠኛችን የሚጠይቀውን የሰልጣኞችን ዝርዝር መረጃ መላክና ተገቢውን የስልጠና ክፍያ መክፈል።
⏺#ለግል_ሰልጣኞች
1️⃣. መታወቂያ ኮፒ
2️⃣. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3️⃣ የት/ት ማስረጃ
4️⃣. ስልጠናው የሚጠይቀውን ክፍያ መክፈል
5️⃣. የስልጠና መጠየቂያ ፎርም መሙላት
✅ #ለተጨማሪ_መረጃዎችና_ትምህርታዊ_ቪዲዮዎች
👇👇👇
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇👇👇
0991156969
0939555510
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ጭምር ነው❗️
#Skill_creats_Job❗️
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3298
