tgoop.com/amenelectricaltechnology/3155
Last Update:
✅በዚህ ውድድር በበዛበት ዘመን #ባለሙያ_ሆኖ_እንደመገኘት_ትልቅ_ነገር_የለም❗️
===
1⃣. ባለሙያዎች ያደጉት ሀገርምራት ላይ በባትሪ ከሚፈለጉትና ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑት ውስጥ ይጠቀሳሉ። ለምሳሌ ያህል የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ወደ አርብ ሀገራት ለመላክ ካወጣው 3000 የሥራ መደብ ሁሉም ባለሙያ ነው ። ለዚህ ነው በተለያየ ዘዴ ወጣቶች ሙያውን በሚገባ ይዘው እንዲወጡ ጥረት የምናደርገው❗️
2⃣. እጅግ ብዙ የሥራ ዘርፎች በአርቲፊሻል ኢንቲሌጀንስ የተተኩ ብዙ ሰራተኞች ሥራ-ኣጥ እየሆኑ ይገኛል። ነገር ግን ከጤናው ዘርፍ ቀጥሎ ምንም ስጋት የሌለበት ከታች የተዘረዘሩት የክህሎት ሙያዎች ናቸው።
3⃣. በዚህ ኑሮ ውድነትና ውድድር በበዛበት ወቅት ተቀጥሮ የቢሮ ሥራ የሚሰራ ሰው የገንዘብ ነፃነት ሊያገኝ አይችልም። ሙያ ያለው ሰው ግን ለሥራ መጀመሪያ ምንም አይነት ገንዘብም ሆነ ቦታ ሳይጠይቅ ሁሉም ነገር እጁ ላይ ስላለ በቀላሉ የራሱን ሥራ መጀመርና ከፍተኛ ሀብት ማፍራት ይችላል።
👉አሁንም #የገንዘብ_ነፃነታችሁን_ማወጅ ከፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሙያዎች መርጠው በጫር ጊዜ ይሰልጥኑ❗️
✅ የስልጠና አይነቶች፦
1⃣.የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና፣ ሞተር ኮንትሮልሲስተም
2⃣.አድቫንስድ የቤት እቃወች ጥገና፡(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን ፣ ስማርት ቲቪ )
3⃣.የደህንነት ካሜራና ፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
4⃣. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታና ጥገና
5⃣.የቢሮ ማሽን ጥገና(ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን)
6⃣. አውቶካድ ሶፍትዌርና ዲዛይን
7⃣. ግራፊክስ ዲዛይንና ቪዲዮ ኤዲቲንግ
8⃣. የኤሌክትሪካል ሽያጭና የክህሎት ሙያ ስልጠና
9⃣. ሌሎችም
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3155