tgoop.com/amenelectricaltechnology/3154
Last Update:
✅#የቅጥር_ማስታወቂያ
===
↪️ዛሬም አንድ የቅጥር ደብዳቤ ለድርጅታችን ደርሶታል። ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከዚህ በፊት ከተቋማች
#በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ የሰለጠናችሁ 8 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን እንዲሁም 6 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና CV እንድትልኩልን እናሳስባለን ❗️
↪️የተፈለገው ባለሙያ ብዛት
🔘 6 ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
🔘 8 ጁኒየር ኤሌክትሪሽያን❗️
↪️ ደሞዝ
🔘 በስምምነት
#ሥራ_ላይ_ያላችሁና_ዘርፉ_የማይመለከታችሁ_አትላኩ ❗️የሌሎችን እድል እያበላሻችሁ ነው❗️
👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/electricexpert
👉ድርጅታችን ለዚህ ማስታወቂያ ምንም አይነት ክፍያ አልተቀበለም❗️አይቀበልም❗️
ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3154