tgoop.com/amenelectricaltechnology/3125
Create:
Last Update:
Last Update:
✅#አመስግኑልን❗️
======
👉አንዳንድ በጣም ትልቅ የሚባሉ ድርጅቶች እንኳን አፓረንትሺፕ እንድንልክ ስንጠይቃቸው እንዴት እንዴት እንደሚሆኑ ይገርመኛል❗️
👉በመሰረቱ እነሱም ተጠቃሚ ነበሩ ሲቀጥል ማህበራዊ ሃላፊነት የሚባል ነገር አለ ይሄ ወጣት ተመርቆ ሥራ ቅጠሩኝ ሲል የሥራ ልምድ ይባላል በነፃ እየሰራሁ ክህሎት ልያዝ ሲልም አይቻልም እንዴት ነው ነገሩ እረ እየተሳሰብን❗️
👉ለማንኛውም ውይኬር ላይትን አመስግኑልኝ በምትመለከቱት መልኩ የወጣቱ ጉዳይ ይመለከተናል❗️ያገባናል❗️ብለው ባለሙያ መድበው ሰልጣኞቻችን ከክፍል፣ ከወርክሾፕና ከሳይት ልምምድ ባሻገር በዚህ መልኩ ስለ እያንዳንዱ የላይት ቴክኖሎጂዎች በምርት ማሳያቸው እያሰለጠኑልን ይገኛሉ❗️በነገራችን ላይ ከተማችን ላይ ፈልገህ ያጣኸው የላይት ቴክኖሎጂ ካለ ዊኬር ላይ አልሄድክም ማለት ነው❗️ዊኬር ላይት እናመሰግናለን❗️ክበሩልን❗️
👉ለማንኛውም ሰልጣኞቻችን ከተግባር ስልጠና በኋላ የናንተ ድርጅት ላይ መተው እንዲለማመዱ ፈቃደኛ የሆናችሁና ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን ለመወጣት ፈቃደኛ የሆናችሁ ድርጅቶች በኮመንት አሳውቁን❗️
0991156969
0939555510
#ዊኬር_ላይት 🤝 #አሜን
https://vm.tiktok.com/ZMAPNCbJj/
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3125