tgoop.com/amenelectricaltechnology/3070
Last Update:
#ታልቅ_የአዲስ_አመት_ቅናሽ❗️(25%)
==
👉 ባለፉት 4 አመታት ከ11ሺ በላይ ወጣቶችን አሰልጥኖ 81% ቱን በቀጥታ ሥራ ማስቀጠር የቻለው ተቋማችን አሁን ደግሞ ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን በአዲስ አመት አዲስ ነገር ይገባችኋል ብሎ #የሥራ_ቅጥር_እድላቸውና_በግል_ለመሥራት አዋጭነታቸው በጥናት የተረጋገጡ መዘርፎችን ለአጭር ጊዜ በሚቆይ #ታላቅ_ቅናሽ(25%) ይዞላችሁ መቷል❗️
👉በአሁኑ ሰዓት ከ10 በላይ የሚሆኑ የተግባር ስልጠናዎችን እየሰጠን የምንገኝ ሲሆን በሚቀጥሉት ቃናት መጀመር የምትችሏቸውና #አሜን_በብቸኝነት_የሚሰጣቸው_ስልጠናዎችም እንደሚከተለው ቀርቧል❗️
1⃣.አድቫንስድ ፋየር አላርም ሲስተምና የደህንነት ካሜራ ዝርግታና ኮንፊገሬሽን
👉ነገ ቅዳሜ በ24/08/2017 ዓ. ም ከቀኑ 8:00 የሚጀምር ሲሆን ሙሉ ክፍያው 8100 ብር ብቻ ነው❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው #ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና #እሁድ ከ3:00-6:30 ሲሆን ቆይታው 2 ወራት ነው❗️
2⃣. ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና ጀነሬተር ጥጋና እና ዝርጋታ
👉 ያለፈው ሐሙስ የተጀመረ ሲሆን አሁንም ውስን ቦታዎች ስላሉን ይህን ስልጠና ቢሰለጥኑ #የጀነሬር_ባለሙያ_እጥረት ስላለ እጅግ ተጠቃሚ ይሆናሉ❗️
👉ሰልጠናው የሚሰጠው #ማክሰኞና_ሐሙስ ከ3፡00-6፡00 ለ 2 ወራት ሲሆን ሙሉ ክፍያው 6600 ብር ብቻ ነው❗️
✅ እንዲሁም #ከሰኞ_እስክ_ቅዳሜ ሥራ ላይ ሆናችሁ ክህሎታችሁን ለማሳደግና የራሳችሁን ሥራ ለመጀመር የተቸገራችሁ አሜን እኔ አለሁ እያላችሁ ነው #እሁድ ጥዋት ወይም ከሰዓት በመረጡት ፈረቃ ተመዝግበው አንቱ የተባሉ ባለሙያ መሆንና የራስዎን ሥራ መጀመር ይችላሉ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/3070
