tgoop.com/amenelectricaltechnology/2961
Create:
Last Update:
Last Update:
#ማስታወቂያ
====
👉ለአንድ ወር ከሰኞ-አርብ የሚሰጠው አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ እና ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት ለ 2 ወራት የሚሰተው ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና ስልጠናዎች ተጀምረዋል❗️
👉ለስልጠና ተመዝግባችሁ ያልተገኛችሁ በቀጥሉት ቀናት እንድትገኙ እንዲሁም በዚህ ዙር ተመዝግባችሁ የመስልጠን ፍላጎት ያላችሁ ውስን ቦታዎች ስላሉን ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነውን ስልጠናችን እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል❗️
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
✅#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0939555510
0991156969
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2961