tgoop.com/amenelectricaltechnology/2844
Last Update:
✅#ታላቅ_ቅናሽ
====
👉 #አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ ከዚህ በፊት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በ #33 ዙሮች ተቀብለን ማሰልጠናችንና የቅጥር ፍላጎት ያላቸውን በራሳችን ተቋምና በሌሎች ድርጅቶች የሥራ እድሎችን ስንፈጥር መቆየታችን ይታወቃል❗️ አሁን ደግሞ
👉ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እጅግ ልዩ የሆኑ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን በማሰልጠን #የራስዎን_ስራ_ይጀምሩ❗️ ወይም #ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️እንላለን❗️
1⃣. #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታና_ጥገና
👉 #37ኛ፣ #38ኛ እና #39ኛ ዙሮችን ምዝገባ ልይ ነን❗️
2⃣.#Industrial_Machine_Installation & #Maintenance
➖ጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና/Gnarator Installation with ATS &MTS and maintenance
➖ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
➖ የዲናሞ ጥቅለላ/Motor Rewinding
👉#5ኛ_ዙር
3⃣. #የቤት_እቃዎች_ጥገና
➖የፍሪጅ ጥገና
➖የልብስ ማጠቢያ ጥገና
➖ኦቨን ጥገና ወ.ዘ.ተ
👉#4ኛ_ዙር
4⃣. #Software_trainings
a. Electrical Software
➖AutoCAD Electrical
➖Revit Electrical
b. Graphics Design(Ps, Ai, ID)
👉መርጠው በመመዝገብ ከላይ ባለው የስልጠና ፕሮግራም መሰረት መጀመር እንደምችሉ በደስታ እንገልፃለን❗️
#ማሳሰቢያ፦
👉#ለክፍያ_መጠንና ለሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከላይ ያለውን #ብሮሼር ይመልከቱ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው #በወርክሾፕና_በሳይት ፣ እንዲሁም #በኢንዱስትሪ_ላይ_ልምምድ ሲሆን ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ላጠናቀቃችሁ 100% #የስራ_ቅጥር_እድል_ያለን ሲሆን በሌሎች ዘርፎች በከፊል የሚኖር ይሆናል❗️
👉 ትክክል_ያልሆነ_ቦታ_ሂደው ብቁ ባለመሆናቸው ምክንያት #ገንዘባቸውንና_ጊዚያቸውን ካባከኑ በኋላ #ስልጠና_ያጠናቀቁበትን_ሰርተፊኬት ይዘው በመምጣት #እንደገና_ስልጠናቸውን ከኛ ጋር ወሰደው ወደ ስራ የገቡ እጅግ ብዙ ናቸው❗️ስለሚሰለጡኑበት ተቋም በቂ መረጃ የማግኘት መብትዎ የተጠበቀ ነው❗️
👉 ከስልጠና በኋላ #COC የምትመዘኑ ይሆናል❗️
↪️ #ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️
አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_አዲስ_አበባ ከቤተክርስቲያኑ ፊትለፊት ያለው ህንፃ 2ኛ ፎቅ (https://rb.gy/8pwr92 )
#ስቁ
0991156969
0939555510
👉ክፍያ #በካሺ ወይም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
BY Amen Electrical Technology Official®
Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2844