tgoop.com/amenelectricaltechnology/2837
Create:
Last Update:
Last Update:
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እየተመኘ አዲስ ህይወትና ዳግም መወለድ ለመፈሳዊ ብቻ አይደለም ይህ ፋሲካ ራስዎን ለታላቅ አላማና ለተግባራዊ ኑሮ የሚያዘጋጁበትና ነገዎትን የሚገነቡበት እንዲሆን የ20% ታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።
ማሰልጠኛችን ዘርፉን ከተቀላቀለ አጭር ጊዜ ቢሆንም ያለፉት ጥቂት አመታት እጅግ ብዙ አንቱታን ያተረፈባቸውና የሀገራችን የስልጠና ስነ-ዘዴ አንድ ደረጃ ክፍ ያደረገባቸው ነበሩ።
በለፉት አመታት ከ11,000 በላይ ሰልጣኞችን አሰልጥኖ 81% በቀጥታ በማስቀጠር የሥራ እድሎችን የፈጠረ ሲሆን ቀሪዎቹ 19% ደግሞ ሥራ ላይ ሆነው የሰለጠኑ፣ ወደ ውጪ ሀገር ለመሄድ የሰለጠኑ እንዲሁም ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በመምጣት ሰልጥነው የተመለሱ ናቸው።
"ሥራ ከሌለዎ ሙያ የለዎትም ማለት ነው" በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!
👉ግንቦት 10 የተዘጋጀውን #የኤሌክትሪካል_ኢቨንት ለመሳተፍ ደግሞ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ❗️https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49
አሜም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
የብልሆች ምርጫ!
BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2837