tgoop.com/amenelectricaltechnology/2835
Last Update:
#አስደሳች_ዜና
=====
👉ባለፉት አመታት በኤሌክትሪካል ዘርፍ የታዘብነው ሥራ የለም የሚሉ ወገኖች አሉ ፣ ብቁ ባለሙያ የለም ተቸገርን የሚሉም አሰሪዎች በጣም ብዙ አሉ!
👉እኛም የተግባር ስልጠና በማሰልጠን እጅግ በጣም ብዙ ቁጥር ላላቸው ወጣቶች ያለምንም ክፍያ የሥራ እድሎችን ስንፈጥር ቆይተናል❗️
👉ነገር ግን ይህ እጅግ ከፍተኛ የሰው ሀይል የሚፈልግ ዘርፍ እንደመሆኑ መጠን እንደ ከዚህ ቀደሙ #ባለሙያውና_ኢንዱስትሪው ማዶ ለማዶ እየተያየ ችግሩን መፈታት ስለማይቻል ከ 200 በላይ የሀገር ውስጥ ኤሌክትሪክ አምራችና አስመጭ ድርጅቶች፣ሪል እስቴት አልሚዎች እና ከ10,000 በላይ የኤሌክትሪክ ሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ የኤሌክትሪክ ባለሙያዎች የሚሳተፉበትና የአመታት ህልማቸው በአንድ ቀን! እውን የሚያደርጉበት ኢቨንት ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ይካሄዳል።
👉በዚህ ኢቨንትም፦
➡️አምራች ኢንዱስትሪውና ሪል እስቴት አልሚዎች ከኤሌክትሪክ ባለሙያዎች/ስራ ተቋራጮች
➡️ሥራ ተቋራጮች ከባለሙያዎች/ ባለሙያዎች ከሥራ ተቋራጮች
➡️ ኢንዱስትሪ ከ ኢንዱስትሪ
➡️ ባለሙያ ከ ባለሙያ ወዘተ እንዲተዋወቁና የሥራ እድሎችን እንዲፈጥሩ በቁጥር የማይገለፅ ጠቀሜታዎች ይኖሩታል❗️
👉በህይወታችን በዙ ቀናትን እናሳልፋለን ነገር ግን የምንለወጥበትና ከህልማችን ጋር የምንገናኝበት አንዷ ቀን ልትሆን ትችላለች። ያች ቀን ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ብትሆንስ ?
እንዳያመልጣችሁ ይህን ምርጥ አጋጣሚ ይጠቀሙበት❗️
👉የሰው ልጅ ሁለት ጊዜ፣ ሶስት ጊዜ አይወለድም ፣ ሁለት ጊዜ፣ ሶስት ጊዜም አይሞትም የሚወለደውም የሚሞተውም አንድ ጊዜ ብቻ ነው! እድልም(Opportunity) የምትጎበኝህ አንድ ጊዜ ነው ! "እድል ሞኝን ሰው ልትጎበኘው ትችላለች ነገር በጭራሽ አብራው ልትኖር ግን አትችልም " ይላሉ ጀርመኖች!
👉ስለዚ "ብቁ ባለሙያ ለብቁ ኢንዱስትሪ!" በሚል መሪ ቃል አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከዩኤፍ ኬብልና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር ጋር በመተባበር አዘጋጅቶላችኋል።
👉ይህ እድል እዳያመልጣችሁ❗️
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ❗️
👇👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49
BY Amen Electrical Technology Official®


Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2835