Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/amenelectricaltechnology/-2598-2599-2600-2601-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Amen Electrical Technology Official®@amenelectricaltechnology P.2598
AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2598
#የስልጠና_ማስታወቂያ
==
👉 ባሳምንት 5 ቀን ከሰኞ-አርብ ለ አንድ ወር  የሚሰጠው #አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ #ሰኞ ህዳር 02/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉 #ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ  ለ 2 ወራት የሚሰጠው #የጀነሬተር_ዝርጋታ(With MTS & ATS) እና  ጥገና እንዲሁም  #ሞተር_ኮንትሮል_ሲስተም ደግሞ #ሰኞ ህዳር 9/2017 ዓ.ም ይጀምራል❗️
👉 እንዲሁም ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ለ 2 ወራት የሚሰጠው  #የቤት_እቃዎች(ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን፣ ማይክሮዌቭ ኦቭን፣ ስማርት ቲቪ  ወዘተ ) ጥገና ደግሞ #ረቡዕ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
👉ክፍያው ለ 3ቱም የስልጠና አይነቶች 6200 ብር  ሲሆን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን ሲያጠናቅቁ የተቋም ምዘና እና COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
👉ስልጠናው #በአሰልጣኝነትና_በዘርፉ_ስራ ላይ በቆዩ እጅግ የረጅም አመት ልምድ ባላቸው #ኤሌክትሪካል_ኢንጅነሮች የሚሰጥ ሲሆን በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና በጀነሬተር/ ሞተር ኮንትሮል ለሚሰለጥኑ በቀጥታ ከአሰሪ ድርጅቶች ጋር ለስራ የምናገናኝ ሲሆን #በቤት_እቃዎች ለሚሰለጥኑ ግን በከፊል የተወሰነ ቁጥር ላላቸው ብቻ የቅጥር እድል የምናመቻች ሲሆን በብዛት #በግል_መስራት የሚፈልጉ ካልሆነ ብዙ የቅጥር እድል እንደሌለው ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ፡
👇
0118644716
0991156969
👍19🎉2

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2598
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2598

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. 6How to manage your Telegram channel?
from us

Telegram Amen Electrical Technology Official®
FROM American