Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/amenelectricaltechnology/-2556-2557-2558-2559-2560-2561-2562-2563-2564-2565-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Amen Electrical Technology Official®@amenelectricaltechnology P.2561
AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2561
#ማስታወቂያ
===
1⃣. በመስቀል በዓል ምክንያት ይራዘምልን ብላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት የተራዘመውና   #ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠው እጅግ ልዩ የሆነው #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን 26ኛው ዙር(ለ 2ወራት ቆይታ) #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና
ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና #የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ #ረቡዕ  መስከረም 22/2017 ዓ.ም   3:00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
↪️ሙሉ ክፍያው( የ 2 ወር ) 7200 ብር ቢሆንም ለአዲስ አመት ባደረግነው የ25% ቅናሽና  ለ12ኛ ክፍሎች ባደረግነው የ50% ቅናሽ መሰረት 5400ብር እና 3600 ብር ብቻ ነው። 
2⃣. እንዲሁም #ቅዳሜ ከ8-11 ሰዓትና #እሁድ ከጥዋቱ3-6 ሰዓት የሚሰጠው ስልጠና ቅዳሜ ጥቅምት 02/2017ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።
↪️ሙሉ ክፍያው(የ3 ወር) ደግሞ መደበኛው ክፍያ 7800ብር ቢሆንም አሁን ባለው ቅናሽ ለ12ኛ ክፍሎች 3900ብር ብቻ ሲሆን ከ12ኛ ክፍሎች ውጪ ለሆኑ ሰልጣኞች 5850 ብር ይሆናል❗️

#የቅናሹ_ጊዜ_የሚቆየው
እስከ #መስከረም 30,2017 ዓ.ም  ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(#ቦሌ_ሚካኤል)

3⃣. እንዲሁም ሌሎች ስልጠናዎችንና ተጨማሪ መረጃዎችን የምትፈልጉ በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ❗️
0118644716
0991156969

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

      በአጭር ጊዜ ስልጠና  ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

አሜን  ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍17

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2561
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2561

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Add up to 50 administrators The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” Clear
from us

Telegram Amen Electrical Technology Official®
FROM American