tgoop.com/amenelectricaltechnology/2060
Create:
Last Update:
Last Update:
✅#ማሰታወቂያ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸
👉በሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ሪልስቴት፣ የንግድ ህንፃዎች፣ መኖሪያቤቶች ወዘተ በገፍ እየተገነቡ ይገኛሉ። እነዚህ ሁሉ ብቁ ባለሙያ ይፈልጋሉ❗️እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️
👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና #ሰኞ ፣ #ረቡዕና_አርብ በሳምንት 3 ቀን ጥዋት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና #ሰኞ(11/06/16ዓ.ም) ጥዋቱ 3:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት መሰልጠን እንደምትችሉ ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው❗️
👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ሰልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️
👉ስራ ላይ ያላችሁ የሙያ ባለቤት ሆናችሁ በትፍ ጊዚያችሁ በመስራት ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ምርጥ ዘር ፍ ነው።
👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
0911585854
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2060