Telegram Web
#CYBERCHEATING

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በስልኮቻቸው አማካኝነት በፌስቡክና ቴሌግራም መልስ እየሰሩ የሚገኙ አንዳንድ ተማሪዎችን ዳታ በኦንላይን ሊሰበስብ እንደሚችል ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወቃል ::

የአሁኑ 12ኛ መልቀቂያ ፈተናም እንደከዚህ ቀደሙ ኢንተርኔት እና SMS ሳይቋረጥ ፈተናውም እየተካሄደ ነው;

የፈተናና ምዘናዎች ኤጀንሲም እስካሁን ምንም ያለው ነገር ባይኖርም ነገር ግን በሚቀሩት የፈተና ቀናት የሞባይል ዳታ በተገደበ ፍጥነትና በተወሰነ ቦታ ብቻ ሊሰራ እንደሚችል ቴሌግራምና ፌስቡክም ሊቋረጥ እንደሚችል ይገመታል

በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ባለፈው አመትም እንዲሁ ፈተና ያጭበረበሩ ተማሪዎች ከፈተናው ተሰርዘው/ Disqualified ሆነው በህግም ተጠይቀው እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው::

በተጨማሪም በመፈተኛ ጣቢያ መግቢያና መውጫ በር ላይ ከሚካሄደው መደበኛ ፍተሻ በተጨማሪ በፈተና ሰአትም በክፍሎች ውስጥ ድንገተኛ ፍተሻ እየተደረገ እንደሚገኝ ተማሪዎች እየጠቆሙ ይገኛሉ

እባካችሁ ለራሳችሁ ስትሉ ከእንዲህ አይነት ድርጊቶች ተቆጠቡ

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://www.tgoop.com/temhert_bebete
https://www.tgoop.com/temhert_bebete
#Grade12

🔴የዘንድሮ ኢንትራንስ ፈተና በብዙ ነገሮች በጣም ተወሳስቧል።

🪞ፈተናው ላይ ፈታኝ ያሌለ ይመስል ተማሪው ሰልፊ ተነስቶ ይለቃል።
ይባስ ብሎ #tiktok Video ተሰርቷል።

🪞ሌላው አስገራሚ ነገር በግሩፖች ላይ የታያው ተግባር ነው። ፈተናውን ፎቶ አንስተው ይልካሉ ከውጪ ደግሞ መልሱን ሰርተው ይልካሉ።
#Internet ኣለመዘጋቱ ያመጣው .....

🪞ሌላው ነገር ፈተናው ላይ ተማሪዎች ያልተማሩት Part መምጣቱ ነው።

🎐Biology ላይ አይመጣም የተባለው ርዕስ መምጣቱን ብዙ ተማሪዎች ነግረውናል።

🎐 Maths ላይ ደግሞ በተቃራኒው ይመጣል የተባላው አልመጣም።

ለማንኛውም ነገ የመጨረሻ ፈተና( CIVIC) ይሰጣል። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ🙏🙏


⚠️ በግሩፓች ላይ መልስ ተብለው የሚለቀቁ መልሶች ልክ አለመሆናቸውን አይተናል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @ethiouniversity1bot

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
ሲመስለኝ ዛሬ ዩኒፎርም ለመጨረሻ ጊዜ ልንለብስ ነው
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
E guzo enazegaj mihed ale yabede bota
🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
🙋‍♂️🙋‍♂️ሰላም ሰላም optimistic batch

📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣

🛑ከነገ ማለትም ቅዳሜ ጀምሮ ባለፈው የሞላነው የዩኒቨርሲቲ መምረጫ ፎርም ስለተቀየረ ሁሉም ተማሪዎች መታቹ አዲሱን ፎርም እድትሞሉ እናሳስባለን::


❗️ስትመጡ የመመረቂያውን 370 ብር መክፈል ትችላላቹ❗️

🛑ስትመጡ:-
1; በዩኒፍርም እና ፀጉራችሁን ተስተካክላቹ(ሴቶች ተሰርታችሁ)
2; ማክስ እና ሳኒታይዘር
እንዳትረሱ::

👍Plissss ለሁሉም እንዲዳረስ አርጉ👍

0940071476

10Q
Adisu form naw
ነገ ማለትም ሰኞ አዲሱን ፎርም እየሞላቹ
በዛውም 370 ብሩን እድትከፍሉ ለማስታወስ እንወዳለን
🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
Gawenu
የምር ለፍተንበታልና ማንም እዳይቀር
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😀😀😀
Gawenu🥳🥳🥳🥳
🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑ነገ ከ3:00 ሰአት እስከ 6:00 ጋውን እና መግቢያ ቲኬት በመውሰድ እና ያልከፈላቹ በመክፈል መውሰዳችሁን እዳትረሱ


ማንም ተማሪ እዳይቀር

ችግር ያለበት ተማሪ ጋሽ ደመላሽን ማናገር ይችላል

🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Last day with uniform. Mickymg__ on insta for more
2025/07/02 01:54:27
Back to Top
HTML Embed Code: