Telegram Web
ፀጉሩ ምን Case
Anonymous Poll
33%
መመለጥ
67%
አለመመለጥ
Optimistic Batch
ፀጉሩ ምን Case
This goes with the girls 2
የ2012/13 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ። ሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
🙋‍♂️🙋‍♂️ሰላም ሰላም optimistic batch

📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣

🛑የፊታችን ሰኞ ማለትም 22/06/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ የመረጥነውን ዩኒቨርሲቲዎች online ስለምንሞላ ሁሉም ተማሪዎች እንድትገኙ እናሳስባለን::


http://www.neaea.gov.et

ከላይ በተገለፅው website በመግባት የምትመርጡትን ዩኒቨርሲቲዎች

1; ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዋችን የመቀበል አቅም እና

2; ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን የፊልድ አይነት እና ብዛት ማወቅ ትችላላችሁ

🛑ስትመጡ:-
1; በዩኒፍርም እና ፀጉራችሁን ተስተካክላቹ(ሴቶች ተሰርታችሁ)
2; ማክስ እና ሳኒታይዘር
እንዳትረሱ::

👍Plissss ለሁሉም እንዲዳረስ አርጉ👍

0940071476

10Q
please give them a correction let them come tomorrow to submit their choice to the office
2025/07/05 05:55:41
Back to Top
HTML Embed Code: