Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/NEW_GENERATION_MODEL/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት@NEW_GENERATION_MODEL P.6870
NEW_GENERATION_MODEL Telegram 6870
Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች
የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ ለሚሰራው #የጁስ  #ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ሳይክል ወይም መኪና መንዳት የሚችሉ
👍ዕድሜ ከ20_26
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye      @Yehawinelij

#ጀማሪ #እናበረታታለን!

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌



tgoop.com/NEW_GENERATION_MODEL/6870
Create:
Last Update:

#Casting #Call

ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች
የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ ለሚሰራው #የጁስ  #ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ሳይክል ወይም መኪና መንዳት የሚችሉ
👍ዕድሜ ከ20_26
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye      @Yehawinelij

#ጀማሪ #እናበረታታለን!

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌

BY የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት




Share with your friend now:
tgoop.com/NEW_GENERATION_MODEL/6870

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. ZDNET RECOMMENDS While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content.
from us


Telegram የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት
FROM American