✅Regression: ተከታታይ እሴቶችን (continuous values) ለመተንበይ። ለምሳሌ፡- የቤት ዋጋን ለመተንበይ።
✅Classification: ነገሮችን በተለያዩ ምድቦች ለመከፋፈል። ለምሳሌ፡- ኢሜይሎችን እንደ "spam" ወይም "not spam" መለየት።
✅Clustering: ተመሳሳይ የሆኑ ነገሮችን በቡድን መከፋፈል። ለምሳሌ፡- ደንበኞችን በተለያዩ ቡድኖች መከፋፈል።
✅ ዲፕ ለርኒንግ (Deep Learning): መሰረታዊ የdeep learning ፅንሰ-ሀሳቦችን እናስተምራለን።
✅Big data handling.✅Data Ethics.✅እውነተኛ ፕሮጀክቶችን መስራት (Hands-on Projects):በMiT ስልጠናችን፣ ቲዎሪ ብቻ አይደለም የምናስተምረው። የተማራችሁትን በተግባር የምትፈትሹበት፣ እውነተኛ ፕሮጀክቶችን የምትሰሩበት እድል ይኖራችኋል።
➡️የደንበኞችን ባህሪ መተንተን: የአንድን የችርቻሮ መደብር (retail store) የሽያጭ መረጃ በመተንተን የደንበኞችን ባህሪ መረዳት።
➡️የአክሲዮን ገበያን መተንበይ: ያለፉትን የአክሲዮን ዋጋዎች በመተንተን የወደፊቱን ለመተንበይ መሞከር።
➡️የምስል መለያ (Image Recognition): ምስሎችን የሚለይ ሞዴል መገንባት። ለምሳሌ፡- የድመቶችን እና የውሾችን ምስሎች መለየት።
➡️Natural Language Processing projects. ✅የስራ እድሎች (Career Opportunities):ዳታ ሳይንቲስቶች በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ በጣም ተፈላጊ ከሆኑ ባለሙያዎች መካከል ናቸው። በተለያዩ ዘርፎች መስራት ይችላሉ። ለምሳሌ፦
➡️ቴክኖሎጂ: Google, Facebook, Amazon, Microsoft...
➡️ፋይናንስ: ባንኮች፣ የኢንቨስትመንት ኩባንያዎች...
➡️ጤና: ሆስፒታሎች፣ የመድሃኒት ኩባንያዎች...
➡️ችርቻሮ: የችርቻሮ መደብሮች, የኦንላይን መደብሮች...
➡️መንግስት: የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች...
➡️ Consultancy✅ግምታዊ ደመወዝ:➡️በኢትዮጵያ: እንደየልምድና ብቃቱ ይለያያል። ከጀማሪ እስክ ከፍተኛ ልምድ ላላቸው 15,000 - 100,000+ ብር በወር ክፍያ ማግኘት ይቻላል።
በተለይ የውጭ ሃገር ተቋማት ሆነው እኛ ሃገር ላይ በዚህ ዘርፍ የሚሰሩ ተቋማት አሪፍ ይከፍላሉ። ግን የኤአይ ጉዟችን ደካማ ስለሆነ ለጊዜው አሁን ባለንበት ተጨባጭ በሃገር ውስጥ ያን ያክል ብዙ የስራ እድሎች አሉ ማለት አንችልም። ከቅርብ ጊዜ በሗላ ግን ተገደንም ቢሆን መግባታችን ስለማይቀር ያኔ ቀድሞ ይህን ዘርፍ ተምሮ መገኘት ይጠቅማል።
➡️በውጪ: በአሜሪካ ለምሳሌ ጀማሪ ዳታ ሳይንቲስት በዓመት ከ80,000 ዶላር በላይ ሊያገኝ ይችላል። ልምድ ያላቸው ዳታ ሳይንቲስቶች ደግሞ ከ80,000 ዶላር በላይ ሊያገኝ ይችላል። ልምድ ያላቸው ዳታ ሳይንቲስቶች ደግሞ ከ120,000 - $250,000+ ዶላር በዓመት ያገኛሉ።
📶ማጠቃለያ:ዳታ ሳይንስ የመረጃን ምስጢር በመፍታት የተሻሉ ውሳኔዎችን ለማድረግ፣ አዳዲስ ግኝቶችን ለማግኘት እና ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ኃይለኛ መሳሪያ ነው። በMiT ጥራት ያለው ስልጠና፣ እውነተኛ ፕሮጀክቶችን የመስራት ልምድ እና ለስራ ገበያው የሚያዘጋጅዎትን ክህሎት እናቀርብልዎታለን።
አሁኑኑ ይመዝገቡ! የወደፊትዎን በዳታ ሳይንስ ይገንቡ!
በMizan Institute of Technology የዳታ ሳይንስ ኮርስ ረዳት ኢንስትራክተር የተዘጋጀ።
አሁን ላይ እየተካሄደ ባለው 8ኛ ዙር ምዝገባችን መሳተፍ ከፈለጉ:
www.mizantechinstitute.com ላይ ገብተው ይመዝገቡ።
ስለሚመዘገቡት ኮርስ በቂ መረጃ ከሌለዎ: በቴሌግራም ወይም በአካል ቢሯችን በመገኘት ያናግሩን::
✅ቴሌግራም:
http://www.tgoop.com/MizanInstituteOfTechnologyEthio🗺 በአካል ተገኝተው በቂ ማብራሪያ አግኝተው ለመመዝገብ: ቤተል አፕል ፕላዛ 7ኛ ፎቅ (ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት)
ስለሌሎች ኮርሶች ምንነትና ማብራሪያ ለማወቅ ፍላጎቱ ካለዎት ኮመንት ላይ ያሳውቁን።