tgoop.com/Islam_and_Science/6336
Last Update:
✨አንድ ቀን አቡበከር ሲዲቅ(ረ.ዐ) በእንድ የአትክልት ስፍራ ውስጥ በመጓዝ ላይ ሳሉ አንዲት ወፍ ተመለከቱ:: በዚህን ጊዜ ከፍተኛ የጭንቀት ትንፋሽ ወደ ውስጥ በመሳብ፡-
....“ #ወፊት_ሆይ! በእርግጥ እድለኛ ነሽ። እንደ ልብሽ ትጠጫለሽ፣ ትበያለሽ፣ ትበሪያለሽም፡፡ ግን የትንሣኤ ቀን ፍራቻ የለብሽም።
#እንደ_አንቺ ብሆን ምንኛ በታደልኩ😔፡፡” በማለት ለትንሳኤ ቀን ያላቸውን ፍራቻ ገልፀዋል፡፡
🔶የዉመል ቂያማን ሲያስታዉሱ:- “ምነው በአንድ እንሰሳ በመበላት ሕይወቱ የሚያቆመውን የሳር ቅጠል ወይም በመቆረጥ የሚወገደውን ዛፍ ሆኜ በቀረሁ ይሉ ነበር፡፡
#እኛስ_ለነገዉ_ሞት_ለትንሳኤዉ ቀን ምን አዘጋጅተናል???
✏️አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ብሏል
እናንተ ሰዎች ሆይ የሰአቲቱ መናወጥ በጣም ከባድ ነዉ፡፡በምታዩት ቀን አጥቢ ሁሉ ከአጠባችዉ ልጅ ትፈዝዛለች፡፡የእርግዝና ባለቤት የሆነችዉ ሁሉ እርጉዝዋን ትጨነግፋፉች፡፡ሰዎች በድንጋጤ ብርታት የሰከሩ ሆነዉ ታያለህ(ሐጅ1-2)
© አሚር ሰይድ
◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━ ◈
4 another channal👇
www.tgoop.com/Islam_and_Science
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group
www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group
BY ISLAMIC SCHOOL
Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/6336