ISLAM_AND_SCIENCE Telegram 6293
>>>>>>🎖🎖#የጀመአ_ሶላት🎖🎖<<<<<
                  አሚር ሰይድ

     💚ሀቡቡና ሰይዱና ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-አንድ ሰዉ አዘዉትሮ ወደ መስጊድ ሲመላለስ ካያችሁት ኢማን(እምነት)አለዉ ብላችሁ መስክሩለት ብለዋል፡፡

    🟢 ሺፋ ቢንት አብዱላህ (ረ.ዐ) እንዲህ ብላለች፡- 
“አንድ ዕለት ኡመር ኢብን ኸጧብ (ረዐ) ሊጠይቁን ወደኛ መጡ። ሁለት የቤተሰባችን አባላት ተኝተው ሲመለከቱ እንዲህ በማለት ጠየቁ

"እነዚህ ሰዎች ምን ችግር ኖሮባቸው ነው በፈጅር ሶላት ላይ ከእኔ ጋር በጀማአ ያልሰገዱት?"
....እኔም የምእመናን አዛዥ ሆይ! ወቅቱ ረመዳን ነበርና እነርሱ የተራዊህን ሶላት በጀመዓ ሲሰግዱ ካነጉ በኋላ የፈጅርን ሶላትም አንድ ላይ ሰግደው ነው ወደ መኝታቸው የሄዱት” አልኳቸው፡

ኡመር ግን እንዲህ በማለት ተናገሩ፡-
እስከ ንጋት ድረስ ከመስገድ ይልቅ መስጂድ መጥተዉ ሱብሂን  ሶላት ከእኔ ጋር መስገዳቸው ይበልጥ ያስደስተኛል...ብለዋል፡፡

🟡 ኡሙ ደርዳእ (ረ.ዐ) እንደሚከተለው ብላለች፦
“አቡ ደርዳእ (ረ.ዐ) ወደ እኔ ሲመጣ ተናድዶ ነበር፡፡ እኔም ምንድን ነው እንዲህ ያናደደህ ? በማለት ስጠይቀው የሚከተለውን መልስ ሰጠኝ

እኔ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ኡማ (ሕዝብ) የማውቀው ሶላትን በጀማአ በመስገዱ ነው፡፡ ከመካከላቸው አንዱ ጀማዓ ያመለጠው እንደሆነ የሚቀጥለው የሶላት ወቅት እስኪመጣ ድረስ በተከታታይ ሲሰግድ ይቆያል፡፡ የኢሻን ሶላት በጀማዓ ካልሰገደ ራሱን በይበልጥ ይቀጣል። እስኪነጋ ድረስ ምንም ሳያቋርጥ ሲሰግድ ያድራል፡፡ (ኢብን ሐጀር)
አቡደርዳዕ ያናደደዉ ከጀመአ ሶላት ሰዉ ስለቀነሰ ነበር፡፡

🔴  የሀቢቡና ሰይዱና ሙሀመድ ﷺ 💚የተባረኩ ባልደረባዎች አንዱ የነበረው ሐሪስ ቢን ሀሰን (ረ.ዐ) ጋብቻ መሠረተ፡፡ በዚያ ጊዜ አንድ ያገባ ሰው ለብዙ ቀናት ከቤቱ አይወጣም ነበር፡፡ ስለሆነም በተለይ በሱብሂ ሶላት ወቅት ወደ መስጊድ አይሄድም ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ሐሪስ (ረ.ዐ) በጫጉላው ሌሊት የፈጅርን ሶላት ሊሰግድ ወደ መስጊድ ሄደ፡፡ ሰዎችም እንዲህ በማለት ጠየቁት፡-

“ባለፈው ምሽት ማግባትህን እናውቃለን፡፡ ታዲያ ቤትህን ለቅቀህ ልትመጣ የቻልከው እንዴት ነው?" እርሱም የሚከተለውን መልስ ሰጣቸው፡-

“በአላህ እምላለሁ! የሱብሂን ሶላት በጀመዓ እንዳልሰግድ የምታግደኝ ሴት ምን የተረገመች ብትሆን ነው''አላቸው (ሀይሰሚ ዘግበዉታል)

🟣 መሐመድ ቢን ሰማድ አላህን በጣም የሚገዛ ሰው ነበር፡፡ በተለይም ደግሞ የጀመዓ ሶላትን በተመለከተ እጅግ በጣም ጠንቃቃ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ እንዲህ ይላል፡-

“ሶላቴን ሁልጊዜም የምሰግደው በጀማዓ ነው፡፡ ለአርባ ዓመታት ያክል የመጀመሪያው የሶላት ተክቢር (ተክቢረተል ኢሕራም)  አምልጦኝ አያውቅም፡፡
ግን  አንድ ጊዜ ብቻ እናቴን ሳስቀብር የመጀመሪያው ረከዓ አምልጦኛል፡፡ ያችን ያመለጠችኝን ረከዓ ለመተካትና የሙሉ ጀመዓ ሶላትን ምንዳ ለማግኘት አስቤ ያንን ሶላት ሀያ አምስት ጊዜ ያክል ሰገድኩት፡፡ በዚያው ሌሊት በሕልሜ እንዲህ ተባልኩ፡-

“ሙሐመድ ሆይ! ሶላትህን ለሀያ አምስት ጊዜ ያክል ሰገድክ፡፡ ይሁን እንጂ መላእክቶች በጀመዓ ሶላት ጊዜ አሚን' የሚሉትን በምን ታካክሰዋለህ?'' የሚል ህልም አየሁ ብሏል፡፡

🔵 አምር ቢን አብደላህ ሊሞት እያጣጣረ ነበር። ሩሁ ልትወጣ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ ማለቱን ያስተዋሉት ዙሪያውን ያሉት ዘመዶቹ ማልቀስ ጀመሩ። በዚህ መካከል የመግሪብ ሶላት መድረሱን የሚያበስረው አዛን ሲሰማ አምር በዙሪያው ያሉትን ሰዎች እንዲህ አላቸው፡-
......አንሱኝና ልሂድ!"
......ለምንድን ነው የምትነሳው? የት ለመሄድ ነው?'' አሉት፡፡
......“ወደ መስጊድ” አላቸው፡፡
...........እነርሱም በአግራሞት እያስተዋሉት
በዚህ ሁኔታ ላይ እያለህ?'' አሉት፡፡
......አምር ታላቅ ፅናት በሚታይበት መንፈስ እንዲህ አለ፡-

“ሱብሃነሏህ! ለሶላት ጥሪ ሲደረግ እየሰማችሁ አይደለምን? ከዚያ በኋላ መቅረት ይቻላልን? አንሱኝና ልሂድ እባካችሁ"አላቸዉ

በዚህ ዓይነት ሁኔታ ወደ መስጊድ ተወስዶ አንድ ረከዓ ሶላት ከሰገደ በኋላ በሱጁድ ላይ እያለ ነፍሱ ወጣች፡፡

⚡️⚡️⚡️ #ምን_ያማረ_መጨረሻ ነው፡፡ ሀቢቡና ሰይዱና ሙሀመድ ﷺ "እንዳኗኗራችሁ ትሞታላችሁ" ያሉትን ሐዲስ በትክክል ተግባራዊ ያደረገ ክስተት ነበር ይህ የአምር አሟሟት፡፡ በኃያሉ አላህ እዝነት በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለጀመዓ ሶላት ታላቅ ትኩረት ይሰጥ የነበረው ይህ ሰው በሚወደው ሶላት ላይ እያለ ነፍሱ ወጥታለች፡፡

#እኛም የጀመአ ሶላት ያግራልን ...ጀመአ ሶላት እንሂድ እንስገድ የሚል ጓደኛ ወፍቀን ያረብ

join👇👇👇
www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group

tgoop.com/Islam_and_Science/6293
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/6293

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.! Activate up to 20 bots Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist.
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM American