ISLAM_AND_SCIENCE Telegram 6246
ሩሲያ ውስጥ ያለ ህክምና ነው ።  ይህ ህክምና መድሀኒት ሚሰጠው የወሲብ የመጠጥ የሀሺሽ የሌሎችም እፆች ሱሰኛ የሆኑትን ነው ። ህክምናውም ሚሰጠው ጀርባን በደንብ  በመግረፍ አእምሮን ካለበት ስጋዊ ሱስ ነፃ እንዲወጣ ማድረግ ነው ።

ወደቁምነገሩ ስንገባ ..
ውዱ ዲናችን የዝሙተኛ ግርፊያ 100 የመጠጥ ጠጪን ደሞ 80 ጂራፍ ያደረገበት ሚስጥር ለቅጣት ብቻ ሳይሆን ..  ውስጡ ያለው  ከባእድ ሰው  ጋ መዋሰብን  ከአእምሮው ለማስወጣት የእፅ ሱስንም ፍቆ የማውጣት አቅም ስላለው ነው  !

እንደሚታወቀው ከሺርክ ቀጥሎ ትልቁ ወንጀል አንድ ሰው በማይፈቀድለት ማህፀን ውስጥ የሚያሳርፈው ፍትወት ነው ።
ከ7 አጥፊ ወንጀሎች ውስጥ ኸምር መሆኑም እንዲሁ ግልፅ ነው ።  ለነዚ ከባባድ ሱሶች እና መጫረሻ የሚያበላሹ አደጋ ነገሮች መፍትሄው እና ቅጣቱን ሸሪአ ማበጀቱ ድንቅ ነው ።
الحمد لله على نعمة الإسلام

join👇👇👇
www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group

tgoop.com/Islam_and_Science/6246
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/6246

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. Telegram Channels requirements & features Step-by-step tutorial on desktop: Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots.
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM American