ISLAM_AND_SCIENCE Telegram 6138
ሉቅማን አል-ሐኪም ልጁን እንዲህ ሲል መክሮታል፡፡

>> “ልጄ ሆይ ከሰው ልጅ ጀርባ ያለውን ነገር ሳታውቅ ፈገግታው እንዳያታልልህ !! ምክንያቱም የሰው ልጆች የማንነት መቃብር ልቦናቸው ውስጥ ሲሆን የሚያስጐመዥ ፍሬያቸው ደግሞ ፊታቸው ላይ ይገኛል፡፡

ስለዚህ እሮሮህና አቤቱታ ዘውትር ይህን ዘመን ወደ ፈጠረው አላህ (ሱ.ወ) ይሁን፡፡ አላህ (ሱ.ወ) ጥሩውንም ሆነ መጥፎውን ነገር ባንተ ላይ ከሻተ ሰዎች ወደዱም ጠሉም አንተ ላይ ከመከሰት ወደኋላ እንደማይል ጠንቅቀህ እወቅ፡፡"

@አሚር ሰይድ

https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAESAIxFIdM3tYVwa1g

tgoop.com/Islam_and_Science/6138
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/6138

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

‘Ban’ on Telegram Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Some Telegram Channels content management tips To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019.
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM American