ISLAM_AND_SCIENCE Telegram 6052
🔰 #እየሩስ_አሌምን_ለገና_ስጦታ_አድርስልኝ 🔰
                #ክፍል ☞ስድስት 6⃣
                 አሚር ሰይድ

#አረቦች_ቁድስን_ካስረከቡ_ቡሀላ_ምዕራባዉያንና_እስራኤል ብዙ ጥቃት አድርሰዉባቸዋል፡፡

ምእራባውያን የአረቡ ዓለምን ከመልቀቃቸው በፊት የፍልስጤምን መሬት ለአይሁድ እምነት ተከታዮች በማስረከብ እና ድጋፍ በመስጠት ላለፉት 73 ዓመታት ያልቆመ ጦርነት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ የ1948፣ የ1956፣ የ1967፣ የ1973 እና 1982 ቀጥሎም የገልፍ የመጀመሪያው ጦርነት በዒራቅ እና በኢራን መካከል በ1980 የተደረገው ጦርነት ከአንድ ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገበት እና ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ነብስ የጠፋበት ጦርነት ነበር፡፡

☞ የገልፍ ሁለተኛው ጦርነት በመባል የሚታወቀው (ኩዌትን ነጻ ማውጣት) በሚል በ1991 የተካሄደው ከ 100 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጭ ያስከተለው ጦርነት
ነው::
☞ በመቀጠልም በ2001 በአፍጋኒስታን ላይ የተካሄደውን ዘመቻ እናገኛለን፡፡
☞በመቀጠልም  እስራኤል በገዛ ላይ ያከሄደችው ዘመቻ 2008 /2009/ 2012 የተካሄዱትን ጦርነቶች እናገኛለን፡፡

በ23 ቀን ብቻ እስራኤል ባካሄደችው ዘመቻ
>>5 ሚሊየን ፈንጅ አርከፍከፋለች
>> በ3 ሰከንድ ብቻ 120 ቶን ሚሳኤሎችን አውርዳለች፡ ፡>> አሜሪካ በዒራቅ ላይ በ2002 ባደረገችው ዘመቻ ሁለት ትሪሊየን ዶላር ወጪ አስከትሎባታል፡፡

እስራኤል በ2006 በሊባኖስ ላይ የከፈተችው ዘመቻ 7 ዓመት እንዲፈጅባት ያደረገ ሲሆን አሜሪካ በሶሪያ ላይ ጦርነት ካወጀች ሶስት ዓመት አሳልፋለች፡፡ ዛሬም ድረስ ጦርነቱ አልበረደም፡፡

☞ በየመን ላይ የሚካሄደው ዘመቻ ለሚሊዮኖች ሞት፣ስደት፣ችግር  የዳረገ ነው፡፡ ሁሉንም ስንመለከት በሙስሊሙ እና በዓረቡ ዓለም ላይ ሆን ተብሎ የሚካሄዱ ዘመቻዎች ሁነው እናገኛቸዋለን፡፡ በዚህም የተነሳ ሙስሊሙ ዓለም እና ዓረቡ ዓለም የመረጋጋት የሰላም ንፋስ እንዲተነፍስ እድል አላገኘም፡፡ ለውድመት ለመበታተን ለስቃይ የተጋለጠ ሁኖ እናገኘዋለን፡፡ በዚህ ጦርነት ትርፍ ያገኙት ምእራባውያን የመሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ሁነው እናገኛቸዋለን፡፡
>> ዓለም በዓመት1324 ቢሊየን ዶላር ለመሳሪያ ግዢ ያውላል፡፡
>> 8 ቢሊየን ዶላር መሀይምነትን ለመዋጋት ለትምህርት ይመድባል፣
>> ዓረቡ አለም በየዓመቱ ከ100 ቢሊየን ዶላር በላይ መሳሪያ ለመግዛት ወጪ ያደርጋል፡፡ ሳውዲ ብቻዋን 33 ቢሊየን ዶላር ለመሳርያ ግዢ ያወጣሉ፡፡
>> ዓለማችን ረሀብን ለመዋጋት 20 ቢሊየን ዶላር ይመድባሉ፡፡

🔸 እኤአ በ2006 የአሜሪካ የመሳሪያ ሽያጭ ገቢ 18 ቢሊየን ዶላር ሲሆን
🔹 ሩሲያ 8 ቢሊየን ዶላር፣
🔸 እንግሊዝ 4 ቢሊየን ዶላር ደርሶ ነበር፡፡ ሁሉም የመካከለኛው ምስራቅ አገራትን ጦርነት ምክኒያት በማድረግ እንደ ገቢ ምንጭ ቆጥረው ነበር የቸበቸቡት፡፡ በአንደበታቸው ስለ ሰላም ያወራሉ በድርጊት ግን የጦር መሳርያ ሽያጫቸው እንዳይቋረጥ አንዳቸው አንደኛዋን አገር ሌላው ሌላኛውን አገር ደግፈው እሳት ያቀጣጥላሉ፡፡ ገልፍ የነዳጅ አምራች ሀገር ከመሆናቸው አንጻር በ5 ዓመት ብቻ ከ3 ትሪሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝተዋል፡፡

>>>> የዓረቡ ዓለም የሙስሊሙ ችግር የፍልስጤም እና የቁድስ ጉዳይ ሆና እናገኘዋለን፡፡ በአሁኑ ጊዜ የዓረቡ ዓለም የህዝብ ብዛት 325 ሚሊየን ደርሷል፡፡ በ2006 በተሰራ ዘገባ የዓረቡ ዓለም መለዮ ለባሽ ወታደር 8 ሚሊየን ደርሶ ነበር፡፡ በሌላ በኩል እስራኤሎች አምስት ነጥብ ሶስት ሚሊየን ነዋሪ ሲኖራቸው መለዮ ለባሹ (ሰራዊት) ከግማሽ ሚሊየን አይበልጥም፡፡ ያም ሁኖ ግን በሚሊዮን የሚቆጠር ወታደር ያላቸው ዓረቦች ከእስራኤል ጋር በተለየየ ጊዜ ባካሄዱት ጦርነት ድልን ተጎናጽፈው እያውቁም::

#አሜሪካ_በዒራቅ_ላይ_ባካሄደችው_ጦርነት
>> አራት ነጥብ አራት ትሪሊየን ዶላር ወጪ አድርጋለች፡፡
>> ሁለት መቶ ሀምሳ ስምንት ሺ ዒራቃውያን ሲገደሉ >> 15 ሚሊየን የሚሆኑ ህጻናት እርዳታ ፈላጊ ሆነዋል፡፡ >> አንድ ሚሊዮን ሴቶች ባል አልባ ሆነዋል፡፡
>> አምስት ሚሊየን ህጻናት ወላጅ አጥ ሆነዋል፡፡
>>12500 ዒራቂያውያን ሲቪሎች ተገድለዋል፣
>> 365 ሺህ ቁስለኞች ሲኖሩ
>> ሰባት ነጥብ ስምንት ሚሊየን ዒራቂያውያን ቤታቸውን እና ንብረታቸውን ትተው ተሰደዋል፡፡
>> ዒራቅ በቴምር ዛፍ አምራችነትዋ የታወቀች ሀገር ነበረች:: 53ሚሊየን የተምር ዛፍ ነበራት፡፡ ከዚህ ውስጥ 42 ሚሊየኑ በጦርነቱ ወደመ::
>> የዒራቅ ዋና ከተማ ባግዳድ የቅርስ እና የታሪክ ባለቤት ነበር፣ ከ170 ሺ ያላነሱ ቅርስ እና ታሪከዋ ለመዘረፍ በቅተዋል፡፡
>>በዒራቅ የሚገኘው አቡ ገሪብ የሚባለው የሰቆቃ እስር ቤት! በአፍጋኒስታን ባግራም፣ በኩባ የሚገኘው ጎንታናሞ በነኚህ ሶስት እስር ቤቶች ውስጥ በሙስሊም አስረኞች ላይ ሲካሄድ የነበረው ግፍና ሰቆቃ ለመገመት የሚከብድ ነው፡፡

🟢 ከአንዳንድ የአሜሪካ እና እንግሊዝ ዪኒቨርስቲዎች እና የምርምር ማእከሎች ተማሪዎቻቸው የማስተርስ እና የ ዶክትሬት ጥናታቸውን ለመስራት ወደ እነኚህ እስር ቤቶች በመጉዋዝ እስረኞቹ በሚሰቃዩበት ጊዜ የሰው ልጅ በውስጥ አካሉም ሆነ በውጩ ምን ያህል ስቃይን እንደሚሸከም ለመገንዘብ ችለዋል፡፡

ኢራቃውያን የደረሰባቸው በደል በቀላሉ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም፡፡

>> ከሁሉም የከፋ የነበረው ትልቁ የፈንጅ ተሸካሚ ቢ 52 የሚባለው አውሮፕላን በየትኛውም ሀገር አየር ማረፊያ ማረፍ የማይችል፣ ከለንደን ወጣ ብሎ ግላስኮ በሚባል አየር ማረፊያ እንዲያርፍ ተደርጎ የተሰራ ነው::ዘጠኝ ቶን ፈንጅ ከጫነ በኋላ ከቀኑ አስር ሰአት ጉዞውን በመጀመር ወደ ዒራቅ ዋና ከተማ ባግዳድ ከምሽቱ ሁለት ሰአት በመድረስ በአካባቢው ገና ሲደርስ በከፍተኛ ድምፅ የባግዳድን ነዋሪዎች በነፍስ ውጪ እና ግቢ ጭንቀት እንዲደናገጡ እና ሁሉም  ነዋሪዎች ቤታቸውን በመተው ወደ መስጂዶች በመጠለል የመጨረሻ ፀሎታቸውን ያካሄዱ ነበር፡፡

ጭኖ የመጣውን ዘጠኝ ቶን ፈንጅ በንፁሀን የባግዳድ ነዋሪዎች ያለርህራሄ በማዝነብ ሙትና ቁስለኛ ያደርጋቸው ነበር፡፡ ታላቋንና የቀደምት ሥልጣኔ ባለቤት የሆነችውን ባግዳድ ከተማ ዶግ አመድ የማድረግ ተልእኮውንም ይወጣ ነበር፡፡ ይህም ዘመቻ ለስምንት ቀን ያህል ቆይታ ያደረገ ሲሆን አንድ የሰውን ልጅ ነብስ ለማጥፋት 250 ግራም ፈንጅ በቂ ሆኖ ሳለ የዘጠኝ ቶኑ ፈንጅ ምን ያህል እልቂት እንደፈጠረ መገመት አያቅትም፡፡

>> በሌላ መልኩ አሜሪካንም ሆነ አውሮፓውያን የመሳሪያ አምራች ኩባንያዎች በዒራቅም ሆነ በሌላው የዓረቡ ዓለም በተካሄደው እና በሚካሄደው ጦርነት የአዳዲስ መሳሪያ ሙከራ መድረክ አድርገዋቸዋል፡፡

በገልፍ በተካሄደው ጦርነት በህዝቡ ላይ ያስከተለው ቀውስ ብዙ ነበር፡፡ ጤናማ አየር፣ ውሀ፣ ምግብ እንዳይኖር አድርጎታል፡፡ ስለዚህ በአሁኑ ጊዜ የኢራቅ ነዋሪዎች የሚመገቡት ምግብም ሆነ የሚጠጡት ውሃ፣ የሚበሉት አሳም ሆነ የዛፉ ፍሬ የእርሻው ሰብል ውጤት በሙሉ በኬሚካል የተበከለ ሆኗል፡፡ ተረግዘው የሚወለዱ ህጻናትም የአስተሳሰብ እና የአካላዊ ጉድለት ይታይባቸዋል፡፡
በቀጣይ ክፍል ቢኢዝኒላህ ምዕራባዉያን በአረብ ሙስሊሙ ወጣት ላይ የስነምግባር ብልሹነትን እንዴት እንዳስፋፉ እና ከዲን እንዴት እንደዋጧቸዉ እንዳስሳለን

#የመጨረሻዉ_ክፍል
ይቀጥላል......

tgoop.com/Islam_and_Science/6052
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/6052

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. bank east asia october 20 kowloon best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM American