ISLAM_AND_SCIENCE Telegram 6039
በስምምነቱ መሰረት ሸሪፍ ሁሴን በኸሊፋው ላይ አመፅ እንዲያነሳ የሚለው ሀሳብ ይገኝበታል፡፡ አሳዛኝ የሙስሊም መሪነት አስተሳሰብ ነበር፡፡ ሙስሊሞች በስልጣን ጥም ተሸንግለው በራሳቸው መሪ ላይ አመፅ ለማንሳት የቋመጡበት የታሪከ አብነት፡፡

በሚስጢር የተደረገው ስምምነት ዶሴ ሙሉ በሙሉ ግልፅ ባልሆኑ ሀሳቦች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ሸሪፍ ሁሴን ይህን ጉዳይ ሳያዉቀው እንዳልቀረ ብዙ ምሁራን ያምናሉ፡፡ የሸሪፉ ፍላጎት ስምምነቱ የሚሰጠውን ዉጤት ብቻ መጠበቅ አልነበረም፡፡ ዋና ግቡ ከእንግሊዛዊያኑ በቂ የጦርና ሎጂስቲክስ እርዳታ ማግኘት ነበር፡፡ ዉላቸው ላይፀና ቢችል የራሱን መንገድ እንደሚከተል ያስተዋለ ይመስላል ይላሉ ምሁራኑ፡፡ እንግሊዛዊያኑ ያሉትን ተቀብሎ ለፈረመላቸው ሸሪፍ ታዲያ መሳሪያዎችን ከመስጠት ጀምሮ በቂ የጦር ስልጠና ጭምር በመስጠት አልደከሙም፡፡ የኦቶማንን መንግስት ለመጣል ወሳኝ እድል ያገኙት በሙስሊም ዓረቦች በኩል መሆኑን አስረግጠው ይረዳሉና፡፡ እነሱም ለትግል አጋርነት ካልሆነ ለዓረቦች የገቡትን ቃል እንደማይቀጠሉበት ይገባቸዋል፡፡ እንግሊዝ ከዓረቢያ አንድ ጥግ (የፐርሺያ ሰላጤ አባዳን መንደር) የፈለቀውን ነዳጅ መቆጣጠር ችላለች፡፡

በዚያ ላይ በቀጠናው በተከታታይ ነዳጅ እንደሚፈልቅ እየተነገረ መሆኑን ዊንስተን ቸርችል አስተዉሏል፡፡ ከሁሉም የአዉሮፓ መሪዎች ቀድሞ ይህን በማስተዋሉ አካባቢውን በበላይነት መቆጣጠር የእንግሊዝ ብቻ እድል እንዲሆን ጥልቅ ዓላማ ይዟል፡፡ ስለዚህ ሁሉም በየስሜቱ የያዘውን ይዞ ሱልጣኑን መጣል ስለሚቀድም ብቻ ተግባብተው አለፉ፡፡

#ክፍል ➋
ይቀጥላል......
ለአስተያየት🔽
T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot
join👇👇👇

www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group

tgoop.com/Islam_and_Science/6039
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/6039

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. bank east asia october 20 kowloon The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture.
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM American