tgoop.com/Islam_and_Science/5756
Last Update:
ማህበረሰብ ለመባል ብቁ ሁኝ ...በዉበት የምትተማመኝ ከሆነ የአንቺ መጨረሻ የጭንገርድ ሁነሽ መቀመጥ ብቻ እንደሆነ አዘንጊ
ግን ሰው ባመነበት መንገድ ባሻው ቢጋልብ የራሱ ውሳኔ ነውና እኔም ባለችኝ ደመወዝ ከምወዳቸው ሰወች ጋር በደስታ መኖር መርጫለሁ፡፡
በንፋስ ፍጥነት የሚከንፈው የጊዜ ቆጣሪ ወደ አመቱ መገባደጃ ተጠግቶ እነሆ የአመቱ መጨረሻ ማጠቃለያ ፈተና ደረሰ፡፡ ፈተና እንደጨረሰች ሪም እና አዩብን የሆነ ቦታ እንደምወስዳቸው ቃል ገብቸላቸዋለሁ፡፡ እኔም ቃሌን ለመጠበቅ ዛሬ ፈተና የመጨረሻ ቀን ስለሆነ አዩና ሪምን የተሻለ ሆቴል ወስጄ እራት ልጋብዛቸዉ ወስኜ ከትምህርት እሰከምትመጣ እየጠበኩ ነው፡፡ የአሱር ሰላት ሰግጀ በተቀመጥኩበት ከእማማየ ጋር የሞቀ ወሬ ይዘናል፡፡
..... አቤል ከውጭ መሪ መሪ ብሎ በተቆራረጠ ትንፋሽ እየጮሀ ሲጣራ ሩጨ ወጣሁ.....
የአቤልን መደናገጥ እና የልብ ምት መፍጠን ሳይ እኔም በመደንገጥ "አቤሎ ምን ተፈጠረ ምን ሁነህ ነው!?" አልኩት፡፡
......እጁን ቀስሮ በአየር ላይ "ሪም " ከማለቱ ገና ከአፉ ነጥቄ
...... "ሪም ምን ሆነች!!?" አልኩት ድንጋጤ በአንዴ ሰዉነቴን ወረረኝ.... ልቤ ምቱ ፈጠነ.....
የመራም ፈተና እንደ ተተበተበ ክር መፍታት የከበደ ይመስላል እህቷ ሪም ምን ሁና ይሆን???
Part ➊➋
ይቀጥላል......
Join ⏬
www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group
www.tgoop.com/IslamisUniverstiy_public_group
BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/5756