Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/Islam_and_Science/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ISLAMIC SCHOOL@Islam_and_Science P.5721
ISLAM_AND_SCIENCE Telegram 5721
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሰሞኑ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል EMS ከተሰኘ ሚዲያ ጋር በወቅታዊ የሙስሊሙ ጉዳይ ላይ ቆይታ አድርጓል። በዚህ ቆይታው በርካታ ነጥቦች የተነሱ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ በተለይም የሰሞኑን የመጅሊስ ምርጫ አስመልክቶ ጠቃሚ ጥያቄዎች ቀርበው ኡስታዝ አህመዲን አብራርቷል። ከተነሱ ጥያቄዎች ውስጥ የመጅሊሱን መርጫ ፍትሀዊ አይደለም በሚል ያልተቀበሉ ወገኖች አሉ ከዚህም በተጨማሪ ምርጫው የመንግስት ጣልቃ ገብነት ነበረው የሚሉት ተጠቃሽ ናቸው። ምርጫው የብሔር መልክ የያዘ ነበር የሚለውን ሌላው ጥያቄ ነበር። እነዚህን ጥያቄዎች ያብራራበትን ክፍል ሀሩን ሚዲያ ለተመልካቾች በሚከተለው መልኩ አዘጋጅቷቸዋል። ይመልከቱት!
..
ከ ሀሩን ሚዲያ የተወሰደ

https://www.tgoop.com/Islam_and_Science

tgoop.com/Islam_and_Science/5721
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/5721

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Unlimited number of subscribers per channel You can invite up to 200 people from your contacts to join your channel as the next step. Select the users you want to add and click “Invite.” You can skip this step altogether. Activate up to 20 bots A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM American