tgoop.com/Islam_and_Science/5676
Last Update:
ከመለያየት በላይ የከፋ ስቃይ አለ ወይ?
✍አሚር ሰይድ
እስኪ ዛሬ በኔ አመለካከት መለያየት ምንድን ነዉ??
በአጭር ፁሁፍ ሲገለፅ ..መለያየት ሁለት ትርጉም አለዉ የትርጉሙ መልስ ግን ግቡ አንድ ነዉ
1⃣ መለያየት የሚለዉ ሲነበብ ሲላላ
☞ መለያየትን ስናነብ በምላሳችን አላልተን ስናነበዉ..ሞክሩት እስኪ መለያየት...የሚለየዉ ማን ነዉ ?? ፍቅር እንዴት እንደሚጀምር አይታወቅም ያንን ፍቅር ወደ ትዳር እቀይራለሁ ስትል ከሚወደዉት ከሚያፈቅሩት ሰዉ የሚለያይህ ፍቅርህን የሚቀማህ የሚቀማሽ ያንን ወደ ትዳር እቀይራለሁ ስትል ፊት ለፊት ቁሞ የሚያስቸግርህ አለ ..አንዳንዶች ሸይጧን ወስዉሷቸዉ ዚና ድረስ የሚሄዱ አሉ...እናም ለትዳር እንዳትሆን አድርጎ ዚና ድረስ የሚያደርስህ ፍቅርህን የሚቀማህ የሚለያይህ ማን ነዉ??
ከሚለያዩህ አካሎች
☞የአንተን መቀየር የማይፈልግ ሚስጥርህን የነገርከዉ ጥቅም ፈላጊ ጓደኛ ካለህ ይለያይሀል፡፡
ያለምንም ጥርጥር ስለአንተ ዉሸት ብቻ ለቤተሰብ ሂዶ ያበላሽብሀል
☞ ሴቶችም የሚሸወዱት የትዳር Proces ሲጀምሩ ለጓደኞቻቸዉ ያማክራሉ ልጁን አሳይን ይሏታል ታሳያለች ..ከዛ ይሄ ማስጠሌ ምናምን በዉሸት ሴት ጋር አይቸዋለሁ የሴት ጓደኛ ነበረዉ ወዘተ ይሄን አርግልኝ በይዉ ከወደደሽ ያረግልሻል እያሉ ወንድ የማይወደዉን ባህሪ ስታሳይ ይቀራል፡፡ ሴቶች ከባድ ችግራቸዉ ትዳር ሲያስቡ የሚያማክሩት ያላገቡ ጓደኞቻቸዉን ነዉ..ያገቡ የወለዱ ጓደኞቻቸዉን ቢያማክሩ ትርፋማ ናችሁ..ያልወለደችን ሴት የምጥ መምህር ማድረግ ትርፉ ድካም ነዉ..እናም ሴቶች ሆይ ትዳር ሲመጣ የትምህርት ቤት የሰፈር ጓደኞቻችሁን አታማክሩ ላገቡ ለትዳር ጥሩ አመለካከት እና ደስተኛ ትዳር ያላቸዉ ልጆች ያላቸዉን ብታማክሩ አትራፊ ናችሁ...እንደዚህ ያልኩበት ሴቶች ከ48 ሰአታት በላይ ሚስጥር መደበቅ ስለማይችሉ ሚስጥር የሚነግሩትን ሰዉ ቢለዩ ለወደፊት ህይወታቸዉ ጥሩ ነዉ ብየ ነዉ
☞ወንድምና እህቶች ___በተለይ ወደሀት ወደ ትዳር ልትቀይር ስታስብ የእሷ ታላቆች ያላገቡ ከሆነ በጣጣም ትሰቃያለህ፡፡ ሳትወድ በግድህ በዉሸት ወሬ ይለያዩሀል
☞ በትምህርት ምክንያት ይለያዩሀል ወይም እሷ ጓደኞቿ ጋር ስትሆን አንቺ አግብተሻል ሙዳችን አይገጥምም ስለሚሏት school life ጋር አመጥኝም ስለሚሏት አግብታ መማር አትፈልግም ቤተሰቦቿ ትምህርቷን ትማር ሲሉ እሷም እሺ እናንተ እንዳላችሁ ትላለች፡፡
ትምህርት ለሴት ልጅ አሁን ከብዷል ቤተሰብ ልጄ ትማራለች ይላል ግን ሴቶች በትምህርታቸዉ ሰነፍ ከሆነ ትምህርት ቤት ለነሱ መዝናኛ ላይፍ ማሳለፊያ ነዉ፡፡ ዘንድሮ አየን 12 ክፍል ፈተና የተማረዉ ሁሉ በዉጤት ሲወድቁ...ሰነፍ ከሆኑ እስከ 12 መሟራ ትርፉ red blood cell (ቀይ የደም ሴል) ሀራም ለሚፈልግ ወንድ መነየት ነዉ ከዛ ከ12 ቡሀላ ትዳር ጠፍቶ tik tok.ላይ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንደ ቀበሌ ስኳር አንዴ ነጭ አንዴ ጥቁር ሲያረጋት መዋል ይሆናል ስራዋ፡፡ እናም አሁን ላይ ዲን የሌላት ሴት ትማር ማለት ልጅቷን ቤተሰብ ለወደፊት እሷ ሳትሆን እኔ እጦራታለሁ ብሎ አምኖ መቀበል ነዉ👌፡፡
በነገራችን ላይ አሁን ዘመን ላይ ከ6-8ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከፕሪ ፓራቶሪ ከግቢ ተማሪ በላይ እንደሚጃጃሉ ታቃላችሁ??ለምን ይሄ እድሜ ከ12-16 እድሜ ጣራ ስለሆነ ትኩስ ያልበረደ ሀይል ነዉ እናም ገና ጉርምስና መጀማመሪያ ስለሆነ ከትልቆቹ በላይ አስቸጋሪዉ ጊዜ ነዉ....እነዚህ ልጆችን እህቶች ወንድሞች ቤተሰብ ተጠንቀቁ
ሴት ልጅ ባህሪዋ ሁለት ነዉ
➊ ቤተሰብ ጋር ስትሆን ጨዋ ዝምተኛ ነች
➋ ትምህርት ቤት ጓደኞቿ ጋር ስትሆን ተደብቃችሁ ብትመለከቱ የኔ ልጅ ነች ወይ ብላችሁ ትጠራጠራላችሁ
እናም ዋናዉ ነገር ሴት ልጅ 14 አመት ከሞላት 100% ለትዳር ደርሳለች ወንዶች ሆይ ሴትና ቢስማር የሚፈራዉን አይወድም አትፍሩ ..ልጅ ነች እንዳትሉ ወላሂ 14 አመት ከሞላት ከአንተ በላይ ብዙ ነገር ታስባለች...ሴትን ገና ህፃን ነች ካልክ አንተ ነህ ህፃኑ bro
☞ ቤተሰቦቿ ሀብታም ከሆኑ አንተን የሚያስቡህ የኛን ብር ፈልጎ ነዉ እንጂ አንቺን አይወድሽም የኛን ገንዘብ እንጂ ይሉሀል ወይም በአጭር ቋንቋ አንተ ደሀ ነህ የእኛን ልጅ የሚያገባዉ ሀብታም ነዉ ብለዉ ስለሚያምኑ አንተ እሷን ጠይቀህ እንቢ እንዳይሉህ የዉሸት አሳማኝ ምክንያት ይሰጡሀል ተማሪ ከሆነች ትምህርቷን ትጨርስ ወይም እሷ ጋር እንድትጣላ ያረጉሀል ከዛ ይለያዩሀል፡፡
በዚህ መሀል ግን የሚያስቸግርሆና ግራ የሚገባህ ነገር እንደዚህ ዋጋ የከፈልክላት ልጅ ትወድሀለች ወይ ??ነዉ መልስ የሌለዉ ጥያቄ፡፡
⚠️ከባድ ማስጠንቀቂያ ለወንዶች..ሴት ልጅ ጋር ወደ ትዳር ለመግባት ካሰብክ አንተ ብቻህን አደራ እንዳደክም ..እሷ ከወደደችህ ከአፈቀረችህ አንተ ጋር መኖር ከፈለገች አንተ ሽማግሌ ከመላክህ በፊት እሷ ቤተሰብ ማሳመን አለባት 44 ነጥብ..እሷ ቤተሰብን ሳታሳምን ሽማግሌ ላክ እና ቤተሰቦቼ ባሉኝ መሰረት ነዉ የምሆነዉ ካለችህ ሽማግሌ አትላክ ቤተሰቦቿ የሚያደርጉህ ለልጄ ይሄን ያህል ትዳር መጥቶላታል እያሉ ይቆጥሩሀል እንጂ እሷ ብወድህ አንተ ጋር መኖር ብፈልግ መጀመሪያ ቤተሰብን አሳምና ነብር ሽማግሌ ላክ የምትልህ bro
በሌላ ቀን በሰፊዉ አብራራለሁ
2⃣ መለያየት ሲነበብ ሲጠብቅ እስኪ እንተርጉመዉ
መለያየት አጠብቀን ስናነበዉ.የመለያየት ሲላላ ዉጤት ነዉ፡፡
መለያየት ሲነበብ ሲጠብቅ በብዙ ምክንያት የመጣብህ ትዳር ፍቅር ጀምረህ በመለያየት ሲነበብ ሲላላ ምክንያት
☞እሷን እየወደድክ ታጣታለህ
☞ህልምህ ሀሳብህ ይበላሻል
☞በፍቅር ስለተሰቃየህ ለሌላ ሴት ክብር ፍቅር ላይኖርህ ትችላለህ..ሌላ ሴት ልጀምር ስትል ማጣትን መለያየትን ትፈራለህ
☞አግብተህ ወልደህ የመጀመሪያ የምወዳትን ላትረሳ ትችላለህ
☞ለሊት ተነስተህ ሰገድህ ዱአ አርገህ ስታጣት ፈጣሪ ይቅር ይበለን አንዳንዱ ከፈጣሪ ቀደር ጋር የሚጋጭ የሚጣላ አለ ..እናም ስትለያይ ወንድ ልጅ በጣጣም ይጎዳል...
ሴት ልጅስ ብትሉኝ በኔ አመለካከት እሷ ብዙ ነገሮችን ወደ ትዳር እንዲቀየር ማስተካከል ትችል ነበር ..ሴት ልጅ የምትጎደዉ በአመነችዉ ስትከዳና ወንዱ ለትዳር ስበብ ሳያደርስ ሲቀር ነዉ፡፡
✅አንድ እዉነተኛ ታሪክ ልንገራችሁና ፁሁፍ ልዝጋዉ በቅርቡ የተፈጠረ ነዉ፡፡
አንድ ጓደኛየ ነበር ወላሂ ሶስት አመት ይሆናል ትወደዋለች ይወዳታል..ልጅቷ ጋር ደግሞ ጎረቤት ነን.. ከዛ የዛሬ ሁለት አመት በፊት ሀብታም ባል ለትዳር እሷን ሲጠይቃት እሷ እምቢ ስትል ታላቅ ወንድሟ በግድ እሱን ነዉ የምታገቢዉ ሲላት እንደምንም ብላ አምና የሚወዳትን የምወደዉን እነለያይ ብላ ተለያይቷ የመጣላትን ሀብታም ባል ታገባለች
..ከዛ ዘንድሮ ለኢድ ደሴ ስትመጣ ተገናኘን ማሻ አላህ ሁለት ልጅ ወልዳለች...እናም ስለድሮ ፍቅረኛዋ ጠየኳት ወላሂ ረስታዉ በግድ አስታወሰችና ..ወላሂ ወንድሜን እስከ እለተ ሞቴ አረሳዉም ሳመሰግነዉ ነዉ የምኖረዉ ወንድሜ እሱን ነዉ የምታገቢዉ ብሎ በግድ ስለዳረኝ አመሰግነዋለሁ..ጥሩ ህይወት እየኖሩኩ ነው
ግን አለ ምን እየሰራ ነዉ? አገባ ወይ ብላ ጠየቀችኝ ወላሂ ከነመፈጠሩ ረስተዋለች
እኔ ምን እላለሁ ደህና ነዉ ከማለት ዉጭ
እሱስ???
የእሱ ነገርማ የምወዳትን አጣሁኝ ብሎ ወላሂ ጫት ቃሚ ሱሰኟ ሁኗል የሚሰራዉ ስራ ነበር እሱንም ከስሯል ከሰዉነት ተራ ዉጭ ሁኗል..እቤት ቤተሰብ ጋር እየተጋጨ እየኖረ ነዉ.እሷ ግን ከነመፈጠሩ ረስተዋለች👇
BY ISLAMIC SCHOOL
Share with your friend now:
tgoop.com/Islam_and_Science/5676