IBNUMUNEWOR Telegram 7746
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
... ወንድማለም ግን የያዝከው ተውሒድ የሚያስገድል ከሆነ እኛም ደስ እያለን ለመሞት ወላሒ ዝግጁወች ነን።

አንተ ጀግና ወጣት ነህ ስንቶቹ ሲሽለጠለጡ በተውሒድህ ፀንተህ ተፋልመሀል
(እንደዛ ነው የምናስብህ ሀቂቃ) አሏህ ማረፊያህን ጀነት ያድርገው ጀግናዬ‼️

ብዙ ፕሮግራሞች አውጥተን
ብዙ ነገር አስበን ተማክረን ነበር ብዙ ቦታ ሔደን ትብብራችንን አጠንክረን ስንት አስበን ቀደር ቀደመ የአሏህ ውሳኔ ተፈፀመ አሏህ ይዘንልህ ጀግናዬ።

ለቤተሰቦችህ አሏህ ፅናቱን ይስጣቸው
እንኳን የወለደህ የወደደህና የተጎዳኘህም ሀዘንህ ከብዶታል አሏህ ይዘንልህ

በተቻለ መጠን በዛ አካባቢ ያላችሁ የሱና ወንድሞች ጥንቃቄ አድርጉ አሏህ ይጠብቃችሁ።

http://www.tgoop.com/nuredinal_arebi
http://www.tgoop.com/nuredinal_arebi

tgoop.com/IbnuMunewor/7746
Create:
Last Update:

BY Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

Share with your friend now:
tgoop.com/IbnuMunewor/7746

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc.
from us

Telegram Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
FROM American