IBNUMUNEWOR Telegram 7744
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ስለ ጤናዬ ሁኔታ ብዙዎች እየጠየቃችሁ ነው። አልሐምዱ ሊላህ ደህና ነኝ። ህመሙ ቀድሞ ከነበረው በጣም ቀንሶልኛል። ለጊዜው ጉዳቱ ለውጥ መኖሩን ማወቅ አልችልም። MRI ወይም CT Scan ይፈልጋል። የ 3 ወር ቀጠሮ ስለተሰጠኝ ያኔ ይታወቃል። ኢንሻአላህ ለውጥ እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለሁ። አሁን ወር ከ15 ቀን አካባቢ ሆኖኛል።

ያሰባችሁ የተጨነቃችሁልኝ ሁሉ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ። አላህ በዱንያም በአኺራም አብዝቶ ይመንዳችሁ። ስልክ እየደወላችሁ ያላነሳሁላችሁ ወይም 'ሜሴጅ' ልካችሁ ያልመለስኩላችሁ ብዙ አላችሁ። ባለመመለሴ ይቅርታ አድርጉልኝ። በድጋሜ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።

tgoop.com/IbnuMunewor/7744
Create:
Last Update:

BY Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

Share with your friend now:
tgoop.com/IbnuMunewor/7744

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Activate up to 20 bots The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” Avoid compound hashtags that consist of several words. If you have a hashtag like #marketingnewsinusa, split it into smaller hashtags: “#marketing, #news, #usa. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression."
from us

Telegram Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
FROM American