Telegram Web
የኢኽዋኖች ጉድ በዐሊሞች አንደበት ሲጋለጥ!!

ኢኽዋኖች የተኻለፋቸውን በተለይ ሰለፍዩን የአይሁድ ቅጥረኛ የመንግስት ካድሬ እያሉ በመወንጀል ይታወቃሉ ከዳዒዎች በማለፍ ታላላቅ ዑለሞችን ሳይቀር በዚህ ፀያፍ ውንጀላ ይወነጅላሉ። ነገሩ ግን በተቃራኒው ነው መቼስ ሰው ሌላውን የሚመዝነው እራሱን በሚመዝንበት ሚዛን ነው ይባላል አይደል ለራሳቸው የሚሰሩትን በኑፁሀን ላይ ይለጥፋሉ!! እሄንንም ጉዳቸውን ዑለሞች እንድህ በማለት ያጋልጧቸዋል:-

አሸይኽ አልሙሐዲሥ አል–ዐላመቱ አሕመድ ሻኪር እንድህ ይላሉ፡-

«የሸይኽ ሐሰን አል–በና እና የእነዚያ ኢስላማዊ ደዕዋን ወደ አፍራሽ የጥፋት ደዕዋ የገለበጡ የሆኑ የሙስሊም ወንድማማቾቹ (ኢዋኖች) ንቅናቄ ኮሙኒስቶች (ሹዩዒዮች) እና አይሁዳውያን ይረዱታል። ይህን እርገጠኛ የሆነ ማወቅን እናውቃለን፡፡» [ሹኡኑ ተዕሊም ወልቀዷእ፡ (48)]
ሸይኽ ሱለይማን አር–ሩሐይሊይ (ሐፊዞሁሏህ) ከዚህ የሸይኽ አሕመድ ሻኪር (ረሒመሁሏህ) ንግግር በሗላ እንድህ በማለት ያረጋግጣሉ «እስከዛሬም ድረስ ይረዳሉ ምክኒያቱም እች ቡድን የጠላትን አላማ በኡማው ላይ ታረጋግጣለችና ነው(የሚረዷት)። » [ዲራሳቱን ፊልመንሀጅ (201)]

قال الشيخ أحمد شاكر رحمه الله تعالى:
« حركة الشيخ حسن البنا وإخوانه المسلمين الذين قلبوا الدعوة الإسلامية إلى دعوة إجرامية هدامة ينفق عليها الشيوعيون واليهود كما نعلم ذلك علم اليقين » .
📒 [ شؤون التعليم والقضاء ص (٤٨) ]
قال الشيخ العلامة سليمان بن سليم الله الرحيلي حفظه الله بعد كلام الشيخ أحمد شاكر [ وإلى اليوم وهم ينفق عليهم لأن هذه الجماعة تحقق أهداف أعداء الدين في الأمة]
📒 [ دراسات في المنهج ص (201) ]


አንዳንዶች ሸይኽ አሕመድ ሻኪር ከሞቱ ቆይተዋል ኢኽዋኖች በእርሳቸው ዘመን ቢረዱም በዚህ ዘመን ያሉት ኢኽዋኖች ለመረዳታቸው የሚያረጋግጥ የለም የሚል አጉል ምጉት ሊከፍቱ ይችላል ነገሩ ግን በአሁንም ጊዜ ያሉት እንደ ቀድሞዎቹ ኢኽዋኖች በአይሁድና ኮሚኒስቶች(ሹዩዒዮች) እንደሚረዱ በዚህ ዘመን ያሉ ዑለሞችም እያረጋገጡ ነው ። ለምሳሌ ሸይኽ ሱለይማን አር–ሩሐይሊይ (ሐፊዞሁሏህ) ከላይ ያሳለፍነውን የሸይኽ አሕመድ ሻኪርን(ረሒመሁሏህ) ንግግር ካስተላለፉ በሗላ በመቀጠል አሁንም ድረስ እንደሚረዱ እንድህ ይላሉ:- «እስከዛሬም ድረስ ይረዳሉ ምክኒያቱም እች ቡድን የጠላትን አላማ በኡማው ላይ ታረጋግጣለችና ነው (የሚረዷት)። » [ዲራሳቱን ፊልመንሀጅ (201)]

👆ለማንኛውም ሰለፍዮችን የአይሁድ ቅጥረኛ የመንግስት ካድሬ እያሉ የሚወነጅሉት ኢኽዋኖች እነዚህ ናቸው እወቋቸው።👆

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን (ረቢዑል አወል 22/1444ሂ )
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
አሏህን አመስግን እንጅ አትኩራ!!

ሰዎች ከላይ ባዩት ውስን መልካም ስራህ ምክኒያት ሲወዱህና ሲያደንቁህ ኩራት አይሰማህ ይልቅ ያንሁሉ ወንጀልህን ደብቆ ባሮቹ እንዲወዱህ ያደረገውን ሀያል ጌታ ዝቅ ብለህ አመስግን ለባሮቹም የበለጠ ትሁት ሁን!

ያን ሁሉ ወንጀልህን ባለደበቀልህ ሰዎች ሊወዱህና ሊያመሰግኑህ ይቅርና በጠሉህ ብሎም ለመጥፎ ነገር ምሳሌ ባደረጉህ ነበር።

اللهم استرنا بسترك الجميل واجعل تحت الستر ما يرضيك . آمين

ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
مكالمة هاتفية بين الشيخ ابن عثيمين والشيخ الألباني ، وشكوى الشيخ…
قناة سلمان الفارسي
በዐሊሞች ላይ የሚለጠፈውን ሁሉ እውነት ነው እያልክ አትቀበል አታሰራጭ ቀድመህ እውነት መሆኑን አረጋግጥ

እችን የሸይኽ አል ዐላማህ ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሒመሁሏህ) ጠቃሚ ምክር አዳምጧት
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
الرد_على_من_زعم_أن_معرفة_المعنى_في_الصفات_الإلهية_يقتضي_التكييف.pdf
28.9 MB
📌 جديد التفريغات

📖 [ الرد على من زعم أن معرفة المعنى في الصفات الإلهية يقتضي التكييف (صفة اليد مثالاً) ]

📒 مقتطف من شرح : [ حائية ابن أبي داود ]

🎙لفضيلة الشيخ أ.د. صالح بن عبدالعزيز سندي - حفظه الله - أستاذ العقيدة بكلية الدعوة وأصول الدين بالجامعة الإسلامية بالمدينة النبوية

🔴 تنبيه : الشيخ لم يراجع التفريغ

ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد أ.د. صالح سندي🔹
https://www.tgoop.com/Drsalehs
Audio
🎙️ *سلسلة الفتاوى الصوتية*🎙️


ُ *🔆سائل يسأل*👇🏻

( *ما قولكم فيمن يطعن في الشيخ ربيع والشيخ عبيد حفظهما الله تعالى* )

እሄን መልስ እስከመጨረሻው አዳምጡት ሀገራችን ውስጥ ስለተከሰተው የመንሀጅ ፊትና ጥሩ ማብራሪያ አለው
*🎙️أجاب عنه*:
🌫️ شيخنا العلامة/ أبو عبدالرحمن
*عبدالله بن عمر بن مرعي العدني*
-حفظه الله ورعاه-

*مدة الصوتية ٨:١٤ د.ث*

•┈┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈┈•
أنقر على الرابط للانضمام:
https://www.tgoop.com/tsgilaabomhsnalbryky
Ibnu Muhammedzeyn
• • 👆የወንድም ዐብዱረሕማን ቤተሰቦች በጣም በጭንቀት ላይ ናቸው ሼር በማድረግ እና በማጠያየቅ ተባበሯቸው በተለይ ደሴና በዙሪያው ያላችሁ👆




አልሐምዱ ሊላህ ወንድም አብዱ ረሕማን ዛሬ ተገኝቷል። መልዕክቱን በማሰራጨትም ሆነ በማፈላለግ ለተባበራችሁ ሁሉ አላህ መልካም ምንዳችሁን ይክፈላችሁ።

በቻናላችሁና በግሩፖቻችሁ ሼር በማድረግ የተባበራችሁን ስለተገኘ ፎቶውን አንሱት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#المرأة_الحامل_وزوجها


🎥 الشيخ عبد العزيز
#البرعي اليماني حفظه الله

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
የኪሳራን ሒሳብ ከማወራረድህ በስተፊት ማንን ጓደኛ እንደያዝክ ቆም ብለህ እሰብ!!

ጥሩ ጓደኛ ካለህ አንተም ጥሩ መሆንህ መጥፎም ጓደኛ ካለህ አንተም እንደሱው መሆንህ አይቀርም እና ጓደኛህ ማን እንደሆነ ቆም ብለህ አስብ!

ታሪክን ዞር ብለን ብንመለከት ታሪክ በመልካምም ይሁን በመጥፎ የሚያወሳቸው ሰዎች ለደረሱበት ውጤት የጓደኛ ተፅእኖ እንዳለው በደንብ ይስተዋላል!!

ለምሳሌ:-
አቡበክር ሲዲቅ (ረዲያሏሁ ዐንሁ) ነቢዩን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጓደኛ በመያዛቸው ከክህደት ተላቀው የዚህ ኡማ ብሎም ከነቢያቶች በመቀጠል የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ ለመሆን ሰበብ ሆነዋቸዋል!


በተቃራኒው አቡ ጧሊብን ብናይ አቡጀህልን የመሰለ የሽርክ ቁንጮ ባልደረባ በመያዙ ምክኒያት በመጨረሻ እስትንፋሱ እንኳ ሸሀዳን ለመቀበል እንቅፋት ሁኖት እችን ዱኒያ ከነሽርኩ ለመሰናበት ትልቅ ሰበብ ሁኖበታል

ታሪክን ስታጠና በጓደኛ ምክኒያት ወደላይ ከፍ ያሉም ሆነ ወደታች ቁልቁል የወረዱ ሰዎችን በብዛት ታገኛለህ ስለዚህ አንተም ጓደኛህ ጥሩ ነው ወይንስ መጥፎ ከወዲሁ ከማን ጋር እንደተቆራኘህ ቆም ብለህ እሰብ

እወቅ ጓደኛ ማለት ልክ እንደ ሊፍት ነው
ወይ ወደላይ ይዞህ ይወጣል
ወይ ደግሞ ወደታች ይዞህ ቁልቁል ይወርዳል


ምንም ጠንካራ ብትሆን የወረደ ጋር ከተቆራኘህ ቢቆይም ማቆልቆልህ አይቀርም!!

ዛሬ በተለያዩ ሀራሞች የሚጋራህ ወይንም ከመልካም ነገር የሚያዘናጋህ ሞትኩልህ ሄድኩልህ በማለት በጣም የምትወደው ጓደኛህ ቢቆይም የዱኒያ ላይ ፀፀት የአኼራ ጠላት ነው።
አላህ (ሱበሐነሁ ወተዓላ) እንዲህ ይላል:-

[«الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ»
"ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡"]


ስለዚህ በኋላ የኪሳራን ሒሳብ ከማወራረድህና የፀፀትን ምሬት ከማጣጣምህ በስተፊት ማንን ጓደኛ እንደያዝክ ቆም ብለህ እሰብ!!

✍🏻ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

http://www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
ከአሊሞች አንደበት ቁ (50)

አሏህን የማይፈራን ሰው ጓደኛ አድርጎ መያዝ ነውር ነው።

ሱለይማን_አሩሃይልይ
https://www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
ሀድያ ለኢልዛም አድራጌዎች

ሰውን እኛ ሙብተዲዕ ያላልነውን ሙብተዲዕ ካላልክ አይንህን ለአፈር እያላችሁ ሰውን ከሱና ለምታስወጡት እችን የሸይኹል ኢስላም ንግግር በደንብ እንድታስተውሏት እጋብዛችሗለሁ !!

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁሏህ) እንድህ ይላሉ:-
«ልክ ኸዋሪጆች አስተያየታቸውን እንደፈጠሩ፣በእርሱም(በፈጠሩት አስተያዬት ላይ) ሰዎችን እንዳስገደዱ፣በእርሱም ላይ እንደወደዱና እንደጠሉት ሁሉ ከቢድዐ ሰዎች ምልክት(መፈክር) መካከልም አድስ ንግግርን ወይንም ተግባርን መፍጠርና ሰዎችን በእርሱ ላይ ኢልዛም በማድረግ (ማስገደድ) አልያም በእርሱ ላይ ወዳጅነት መፍጠርና እርሱን በመተው ላይ ጠላትነትን መፍጠር (አንዱ ምልክት) ነው ።
[አት–ቲስዒንያህ (1/176)]

︎قال شيخ الإسلام -رحمه الله-
«مِنْ شِعار أهل البدع إحداثُ قولٍ أو فِعلٍ، وإلزامُ الناس به، وإكراههم عليه، أو المُوالاة عليه والمُعاداة على تَركه، كما ابتدعتِ الخوارجُ رأيها وألزمتِ الناس به، ووالت وعادت عليه»
التسعينية (١/١٧٦)

የኛዎቹ ኢልዛም አድራጌዎች በንግግር ወይንም ተግባር ላይ የኔን ታልተከተላችሁ ብሎ ማስገደድ የሙብተዲዖች ተግበር እንደሆነ የሚገልፁ ጠንካራ የዑለሞችን ንግግር ስለሚያውቁ በዚያው ኢልዛም በሚያደርጉበት ሪከርድ ላይ እኛ "ኢልዛም አላደረግንም" እያሉ አስተዋዮችን በአቅላቸው ላይ ያስቃሉ!!!

ይህ አስተውላችሁ ከሆነ ከትልቅ እስከ ትንሽ የሚናገሩበር ከብዙ ሪከርዶቻቸው ላይ የእነርሱን ጀርህ እንዲቀበሉ ብዙ ካወሩ በሗላ በመጨረሻም ሪከርዳቸው ላይ «ኢልዛም አድርገውናል እያሉ ያወራሉ ማነው ኢልዛም ያደረጋቸው?!!!» በማለት ይጠይቃሉ ።
እንድህ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ እንዲሆኑ ያደረጋቸው ወደው እንዳይመስላችሁ እንድህ ኢልዛምን የሚኮረኩሙ ጠንካራ የዑለሞችን ንግግር ስለሚያውቁ ጭፍን ተከታዮቻቸው እንዳይባኑ እሹሹ እያሉ እንደህፃን ለማስተኛት ነው።

✔️ ኢልዛምማ ባለደረጋችሁ እሄ ሰለፍያው ውስጥ የምናየው የእርስ በእርስ መባላት ባልተፈጠረ ነበር!!!
✔️ኢልዛምማ ባላደረጋችሁ ትላንት አብረዋችሁ ዳእዋ ላይ ከነበሩት ወንድሞቻችሁ ባልተለያያችሁና በለሉበት ባልወቃሳችሗቸው ነበር!!!

✔️ እሄው አመት አለፋችሁ እስከ’አሁን "አድስ ሙመይዕ" ብላችሁ በግፍ ከፈረጃችሗቸው ኡስታዞች መካከል ከአንድኛቸው እንኳ እሄ ነው የሚባል በግልፅ መረጃ የተደገፈ መንሀጃዊ ችግር ልጠቅሱ አልቻላችሁም ። አዎ «አድስ ሙመይዕ» ብላችሁ የለጠፋችሁባቸው የመንሀጅ ችግር ኑሮባቸው ሳይሆን ሼይኻችሁ እነ ፉላንን ሙብተዲዕ ሲል ለምን በግድ እርሱን ተክትላችሁ ሙብተዲዕ አላላችሁም በሚል ኢልዛማዊ መስፈርት ነው።

ሸይኹል ኢስላም (ረሒመሁሏህ) ከላይ ባሰፈረው ንግግራቸው

① ሰዎችን በሆነ ንግግር ወይንም ተግባር ላይ ማስገደድ (ኢልዛም ማድረግ)
② ያን ንግግር ወይንም ተግባር የደገፈን አካል መውደድ የተወውን ሰው መጥላት
የሙብተዲዖች አይነተኛ መገለጫቸውና መታወቂያ አርማቸው እንደሆነ በማያሻማ ግልፅ ገለፃ ነው ያስቀመጡት። በደንብ ይስተዋል።

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን (ረቢዑል አወል 24/1444 ሂ)
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
‏لطائف :
دينار آخر حروفه نار والدرهم آخره هم
انشد بعضهم :

النار آخر دينار نطقت به
والهم آخر هذا الدرهم الجاري

والمرء بينهما إن كان ذا ورعٍ
معذب القلب بين الهم والنار

تفسير القرطبي
قال بعضهم:«اثنان أنا أعالجهما منذ ثلاثين سنة: ترك الطمع فيما بيني وبين الناس، وإخلاص العمل لله».[1]
_______
[1]أخرجه أبو نعيم في «الحلية»(٢٧١/٧).
#أعمال_القلوب د. خالد السبت.(٧٩/١)
يقول يوسف بن إسباط ـ رحمه الله ـ« أعز شيءٍ في الدنيا: الإخلاص، وكم أجتهد في إسقاط الرياء عن قلبي؛ فكأنه ينبت على لونٍ آخر ! »[1]
___
[1]أخرجه القشيري في رسالته (٣٦٢/٢)، وأورده ابن عساكر في تاريخه (٢٢٦/٧٤).
#أعمال_القلوب د. خالد السبت (٧٩/١)
قال سفيان الثوري ـ رحمه الله ـ «ما رأيت الزهد في شيء أقل منه في الرياسة؛ ترى الرجل يزهد في المطعم والمشرب، والمال والثياب؛فإذا نوزع في الرياسة،حامى عليها وعادى».[1]
______
[1]أخرجه ابو نعيم في «الحلية» (٣٩/٧)
#أعمال_القلوب د. خالد السبت (٨٢/١).
የዳውንት ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለ በደል
(ሼር በማድረግ ድምፅ እንሁናቸው)
~
አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ይባላል፣ከተማዋ ኩርባ። ወረዳው በ 1997 ከመለየቱ በፊት በደላንታ ወረዳ ስር ይተዳደር ነበር። በዛን ጊዜ የደላንታ ወረዳ ለዳውንት ሙስሊሞች 10,000 care metre የመስጅድ ቦታ ይሰጣል። ኋላ ላይ ግን ደላንታ ወረዳ ለቆ ዳውንት ወረዳ ሲቋቋም ይህን አስር ሺ ካሬ የመስጅድ መሬት በተለያዩ ምክንያት ሙስሊሞችን በመጨቆን 3,600 care ብቻ ቀርቷል። ሙስሊሞችም ክልል ድረስ ኮሚቴ አቋቁመው ቢታገሉም መፍትሄ አልተገኘም። ከዚህ ሁሉ በኋላ ከአመታት በፊት ሱንዮች በአህባሽ ፈተና የተነሳ ከዛ መስጅድ ሲወጡ 4 አካባቢ የተለያዩ ቤቶች ተከራይተን ለአመታት ቆየን። በመሃልም የግለሰብ ቤት ገዝተን ከሁለት አመት በላይ ሰግደን ሰውየው በተሸረበ ሴራ ስም አላዞርም ብሎ ከዳን። ህግም ሳያግዘን ቀርቶ ቤቱን ተቀማን።
ይባስ ብሎ አንድ ወንድማችን ለጊዚያዊ መስገጃ የሰጠንን (2 አመት በላይ የሰግደንበት) ቤት፣ በአካባቢው ያሉ ክርስቲያኖች ወንድማችንን ሰፈራችንን አስረበሸብን ብለው ከሰውት (ስፒከርንኳ ተጠቅመን አናውቅም ነበርኮ) ቤቱን ዘግተህ ፍርድ ቤት ቅረብ የሚል ማገጃ ከፍርድ ቤት በመምጣቱ ትናት እሁድ ዝሁር ሰላት ላይ ነግሮን ቤቱን ዘጋ። እኛ አሁን ከትናት አስር ሰላት ጀምሮ ውጭ ላይ (መንገድ ላይና ባዶ መሬት ላይ) በፀሃይና በንፋስ እየሰገድን ነው።
ታድያ ዘንድሮ ከክልል ባለሞያወች መጥተው በፕላን የተረጋገጠና ራሳቼው ባለሞያወቹ ከወረዳ አመራሮች ጋ ሙስሊም ክርስቲያን ህዝብን በሙሉ ሰብስበው አስተችተው፣ ለወረዳ አመራሮቹ: መስጅዱን እንዲሰጡና እንዲያስፈፅሙ ተናግረው ሄዱ። ከዛም በኋላ መዘጋጃና አስተዳደር ቢሮ የተቃርኖ ሀሳብ እያቀረቡ። አንዱ ይሰፈርና ይሰጥ ሲል ሌላኛው ሌላ ምክንያት እየፈጠረ እስካሁን ሊሰጥ አልቻለም።
ጥያቄው የጀመረው ከ 15 አመት በፊት ጀምሮ ሲሆን እስካሁን መልስ ኣላገኘም። #ኧረንደውም ህዝቡ የመብት ጥያቄውን ስለጠየቀ ብቻ ከፅንፍ ጋ ሚያያይዙ ባለሞያወችም አሉ!
ጠቅለል ሲል: አሁን ጊዚያዊ መስጅዱ በመዘጋቱ ምክንያት ብዙ ችግሮች ተጋርጠውብናል እነሱም:-
1ኛ:- ምእመኑ ጁምዓም ጀመዓም መስገጃ የለውም። መንገድ ላይና መዘጋጃ በር ካለው ኳስ ሜዳ ነው በፀሀይ በንፋስ እየሰገድን ያለነው።
2ኛ:- ከ70 በላይ ቁርኣን ሚቀሩ ልጆችን ኡስታዝ ቀጥረን ምናስቀራ የነበረ ቢሆንም በዚሁ ችግር ልጆቹ ቤታቸው መዋል ጀምረዋል፣ ሴቶችም ቂርኣት ላይ የነበሩ ብዙ ነበሩ ተቋርጧል።
3ኛ:- የዳእዋ ፕሮግራም እንዲሁም ማታ ላይ ሁሌም ከመግሪብ እስከ ዒሻ ድረስ በርካታ ዱሩሶች (ተፍሲር፣ የዓቂዳ ኪታቦች....) ነበሩን እሱም ቆሟል። ኧረ ብዙ.....!
እናም መፍትሄ ዘንድ ድምፅ ሁኑን እንላለን።
ሼር በማድረግ እንተባበራቸው።
🚨🚨🚨
*📚قناة الفيوش السلفية على اليوتيوب تقدم لكم شروحات الشيخ العلامه عبد الرحمن العدني رحمه الله تعالى📚*
🚨🚨🚨
*لا تنسى الإشتراك في القناة وتفعيل الجرس🔕 لكي يصلك كل جديد من تلاوة - مقتطفات- فتاوى - محاضرات*
📚📚📚
*شرح كتاب التوحيد*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-_0MqLgQP6LLpp7GpLAC09n

*شرح كتاب الصلاة*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--Iu2Wf4mbRrjPrN8hGunkQ

*شرح كتاب الأصول الثلاثة*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-_5YF-LA4W8HkvRjHazpMi7

*شرح كتاب كشف الشبهات*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--0SRZIIxLX0-jWFa2rPMrK

*شرح كتاب لامية ابن تيمية*
*لفضيله الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--LO5DoAbnporNGJKe42E9p

*شرح كتاب الأصول من علم الأصول*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--HC_ENt-TNvQS1yJMAVXUC

*شرح كتاب الصيام*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--PycYFx3QWMIJi15XKke7L

*شرح كتاب الحدود*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--H-5uFPbA29uCeGmLBKKFU

*شرح كتاب الجنايات*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-8xYFCGWFDVzLu8aVljhP2B

*شرح الأربعين النووية*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--7TkuvPV3i5wsLq3pf_FJO

*شرح ملخص صفة الصلاة النبي*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--Zdl2g1afYkjrWZFOgOF5J

*شرح كتاب أصول التفسير*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--vjYFR-hgvBjZOcMvnqarP

*شرح كتاب الطهارة*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-8ggXiMcr3aiEckqI5nKHLU

*شرح كتاب الزكاة*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-_4Z0aLZh_BuCXMnO5hIqDW

*شرح كتاب الإيمان والنذور*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-8kRz_3w-__qYQ2Rc0eWiWQ

*شرح كتاب الحج*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--lmPEsjWxpLWGaqX9_AD7R

*شرح كتاب الجنائز*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-9vHlumHb18DxDeqZb2DN1-

*شرح كتاب العقيدة الواسطية*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--UnU74SeMveFPaoGTySuM-

*شرح كتاب علم الفرائض والمواريث*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-9shIQ8g-fLQGTUUFc4Pn04

*شرح كتاب الأطعمة*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-_n2Vkr9w3Q5nyxFiYwTfDn

*تفسير سورة الفاتحة*
*لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد الرحمن العدني رحمه الله*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD--FPNMbP5IZj7KrDHfY7q-e

*فتاوى الشيخ عبد الغفور الحجي*
https://youtube.com/playlist?list=PLFtnPv55iD-8S_UQeIhAG0i3VtXjCwRdf
┓━━━━🔗🔗🔗🔗━━━━┏
*🌺قناة الفيوش السلفية🌺*
┛━━━━🔗🔗🔗🔗━━━━┗
*قنواتنا على الواتساب واليوتيوب والتيليجرام*
*قناة الفيوش السلفية🪀 [ 5 ]✓*
<>•------•~~꧁꧂•------•<>
*https://chat.whatsapp.com/CIPHN3HM3j6APLbQsswIYc*
<>•------•~~꧁꧂•------•<>
*رابط قناة اليوتيوب*
*https://www.youtube.com/channel/UCEiK0VHBuEThPh3nUdg6eBQ*
<>•------•~~꧁꧂•------•<>
*رابط قناة التيليجرام*
*https://www.tgoop.com/alfuyush*

*◈•┈•◄【 دار الحديث بالفيوش】►•┈•◈*
* جزى الله خيراً كل من ساعدنا على نشرها؟*
شرح عقيدة السلف أصحاب الحديث .pdf
8.1 MB
اسم الكتاب : شرح عقيدة السلف أصحاب الحديث

المؤلف : العلامة الشيخ د.ربيع بن هادي المدخلي
2024/05/23 23:21:49
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243