Telegram Web
Forwarded from MuhammedSirage M.NOOR (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አሏህን በብችነት ማምልክ በርካቶች ዘንድ የማይታወቅ ፣ በእንግዳነት የሚፈረጅ መንገድ ሆኗል ። የመልእክተኛው ሱና እየተዘነጋ መጤና ለኢስላም ባእድ የሆነው ኮተት ሁሉ የጦዘበትና የተስፋፋበትን ሁኔታ እያየን ነው ። የብዙዎቻችን አመፅና ወንጀል ሞልቶ በመፍሰስ ላይ ነው ። አንዳንዶች ዘንድማ ወንጀል የቀለለ ከመሆን አልፎ የሚፎካከሩበት እሴት ከሆነ ከራርሟል።


ነገሮች በከባድ እና በፍጥነት እየተለዋወጡ እያየን ነው ። ሰላምና መረጋጋታችን አብዝቶ ደፍርሷል ። መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት ለብዙዎች የማይቻል ሸክም እየሆነ መምጣቱን እየተመለከትን ነው ።
ፈተናው አይነቱ በዝቷል ፣ ሸክሙ በርትቷል ነገሮች በወንጀላችን ምክንያት ብልሽትሽት እያሉ ነው ፣ አብዛኛው ደስታንና መረጋጋትን ተነፍጓል ….. ወንጀሉ አመፁ በዛዛዛ !!!!!!

ሞት ፣ ቀብር ፣ አሏህ ፊት መቆም ተዘነጋ !!!


ብርታት እጅጉን የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን ። አሏህ ያበርታን ፣ ይመልሰን ፣ መጨረሻችንን ያሳምረው !!

https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
ምቀኝነት ክፎ በሽታ

በሰው ላይ ፈጥረህ እንድለጥፍ የሌለን አለ እንድትል የሚያደርግ ክፎ የውስጥ ነቀርሳ ነው።

ለዚህም ታላቁ ኢማም ኢብኑል ዐረቢ (ረሒመሁሏህ) እንድህ ይላሉ :-

‏قال ابن العربى المالكي - رحمه الله- :
«..والناس إذا لم يجدوا عيباً لأحد وغلبهم الحسد عليه وعداوتهم له أحدثوا له عيوباً..»
[العواصم من القواصم 1/256]

ኢማም ኢብኑል ዐረቢ (ረሒመሁሏህ) እንድህ ይላሉ:-
«ሰዎች በአንድ ሰው ላይ ነውር ካጡ፤ በእርሱ ላይ ያላቸው ጠላትነትና ምቀኝነት ካሸነፋቸው ለእርሱ ነውር ይፈጥሩለታል።
[አል አዋሲም (1/256)]

_
በሰሞኑም ያልተቀየረን ተቀይሯል የሌለን ፈጥረው አለ እያሉ ሰለፊይ ኡስታዞች ላይ በመለጠፍ የሀገራችንን ዳዕዋ ሰለፊያ ምስቅልቅሉን በማውጣት ጠላት እንዲሳለቅ አላዋቂ "ሰለፍዮች እንድህም እርስ በእርሳቸው የማይተዛዘኑ ጨካኞች ናቸው እንዴ?!" ብሎ እንዲሼሽ ያደረጉት ሰዎችም ፊትና ከምቀኝነት(ሒስድ) ያለፈ ተጨባጭ እውነታ የለውም።

ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
ወንጀል ገዳይ መርዝ ነው።

የዱኒያን እና የአኼራን ደስታ ከማደፍረስም አልፎ ሙሉ በሞሉ የሚያጨልም።

ዛሬ በዱኒያ ላይ አላህን አውቀን ከመታዘዝ የሚጋርድ !!
ነገ በአኼራ አላህን ከማየት የሚጋርድ እና አላህ ይቅር ካላለን አስፈሪው ጀሀነም ውስጥ የሚያወርድ አጥፊ በሽታ ነው።

ኢማም ኢብኑ ሓጀር እንድህ ይላሉ:-

🔖(الذَّنب) سُمٌ مُهلك يُفَوّت على الإنسان سعادة الدنيا والآخرة، ويحجبه عن معرفة الله تعالى في الدنيا ، وعن تقريبه في الآخرة .
📗 "فتح الباري شرح صحيح البخاري" للحافظ ابن حجر (11/124)

ኢማም ኢብኑ ሓጀር እንድህ ይላሉ:-
«ወንጀል አጥፊ(ገዳይ) መርዝ ነው። የዱኒያንም ሆነ የአኼራን ደስታ በሰው ላይ ያስመልጣል።
በዱኒያ ላይ አላህን ከማወቅ በአኼራ ወደአላህ ከመቅረብ ይጋርደዋል።»

[ፈትሑል ባሪ (11/124)]

ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
የበሽታ መንሰዔ ለበሽታ መደሀኒት ሊሆን አይችልም !!

ሰው ደበረኝ ይልና ሙዚቃ ያዳምጣል፣ፊልም፣ድራማ፣ሙሰልሰል፣ጭውውት ያያል፣…
በጥቅሉ ድብርት ለማላቀቅ በማለት የተለያዩ ሀራም ነገሮችን ይመለከታል በዚህም አላማው ድብርትን ማላቀቅ ደስታን በውስጡ ማስፈር ነው።
የሚያሳዝነው ግን የበሽታውን መንሰዔ እንደመደሀኒት በመጠቀም በበሽታው ላይ በሽታ መጨመሩ ነው።

ንቃ ወንድም ላለህበት የውስጥ ጨለምተኝነትና ድብርት የዳረገህ ከጌታህ መራቅህ፣እርሱን ከማውሳት መዘንጋትህ፣የከለከለህን መዳፈርህ ነው ስለዚህ መፍተሄው ወደጌታህ መመለስ ነው ካለህበት ጨለማ ለመላቀቅ ወደጌታህ ተመለስ ጌታህን ከማመፅ ታቀብ።

የሁሉም መፍተሄው ወደአላህ መመለስ ነው።


{ فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ }

«ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» (በላቸው)፡፡» [ዛሪያት (50)]

ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
Ibnu Muhammedzeyn
Voice message



👆 ባለፈው መርከዝ ፊውሽን በተምይዕ የሚወነጅሉት አካሎች ወንጀላቸው ከመረጃ የጠራ ባዶ መሆኑን እሄን የሸይኽ ዐብዱሏህ አል መርዒ (የፊውሽ መርከዝ ዋና ሀላፊ) ድምፅ በመላክ አዳምጡት ብያችሁ ነበር ይህ ፋይል ድምፁ የተጣራ ስላላይደለ በተጣራ ድምፅ የተቀረፀ ፋይል ከታች አስቀምጥላችሗለሁ አዳምጡት 👆
Audio
*🌺قناة الفيوش السلفية🌺*
تقدم لكم
👇🏻👇🏻👇🏻
🎙️ *سلسلة الفتاوى الصوتية*🎙️


ُ *🔆سائل يسأل*👇🏻

( * نسمع دعوتكم للإجتماع فهل نجتمع مع *الإخوان المسلمين والجمعيات* )
ُ
*🎙️أجاب عنه*:
🌫️ شيخنا العلامة/ أبو عبدالرحمن
*عبدالله بن عمر بن مرعي العدني*
-حفظه الله ورعاه-

*مدة الصوتية ١٨:٢٢ د.ث*

🌹سجلت هذه المادة ضمن سلسلة اللقاءات المفتوحة🌹
┓━━━━🔗🔗🔗🔗━━━━┏
*🌺قناة الفيوش السلفية🌺*
┛━━━━🔗🔗🔗🔗━━━━┗
*قنواتنا على الواتساب واليوتيوب والتيليجرام*
*قناة الفيوش السلفية🪀 [ 7 ]✓*
<>•------•~~꧁꧂•------•<>

*رابط قناة التيليجرام*
*https://www.tgoop.com/alfuyush*

*◈•┈•◄【 دار الحديث بالفيوش】►•┈•◈*
* جزى الله خيراً كل من ساعدنا على نشرها؟*
Ibnu Muhammedzeyn
*🌺قناة الفيوش السلفية🌺* تقدم لكم 👇🏻👇🏻👇🏻 🎙️ *سلسلة الفتاوى الصوتية*🎙️ ُ *🔆سائل يسأل*👇🏻 ( * نسمع دعوتكم للإجتماع فهل نجتمع مع *الإخوان المسلمين والجمعيات* ) ُ *🎙️أجاب عنه*: 🌫️ شيخنا العلامة/ أبو عبدالرحمن *عبدالله بن…
👆ይህ ጥርት ያለ ድምፅ ነው አዳምጡት
ጥሩ የመንሀጅ ትምህርት ከየመኑ ፈቂህ ከታላቅ ዐሊም እየሰማችሁ
የሰዎቹንም ውሸት እና ከመረጃ ባዶ የሆነ አካሄድ እገረ መንገዳችሁን ታዘቡ
👆
4_5827952097307398484.pdf
2.8 MB
📚 الأصول من علم الأصول

▪️ "أتمنَّى مِن طالب الفائدة ومُحبِّي الاستزادة،
أن يأخُذ نُبذةً عن موضوع أصول الفقه، وأُرشِّح له كتابًا صغيرًا لطيفًا نافعًا لفضيلة الشيخ: محمد بن عثيمين رحمه الله، اسمه: الأصول من علم الأصول، اتمنَّى أن تقرأه فتأخُذ تصورًا حسنًا عن هذا الموضوع"

🖌 أ.د. صالح بن عبدالعزيز سندي - حفظه الله -

ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد أ.د. صالح سندي🔹
https://www.tgoop.com/Drsalehs
بعض_الفروق_بين_دعوة_أهل_السنة_والفرقة_الحجورية.pdf
414.4 KB
🟥 جديد 🟥

🪵 (بعض الفروق بين دعوة أهل السنة والفرقة الحجورية)🪵


🖋 كتبه
الشيخ الفاضل / أبو معاذ سعيد الخولاني
القائم على دار الحديث بالسوادية محافظة البيضاء

١٣ ربيع الأول ١٤٤٤

📌 حمل من هذا الرابط:
https://top4top.io/downloadf-24753assf1-pdf.html


⭐️ قناتنا على التلجرام/
https://www.tgoop.com/alhagwary
በዲን ላይ መገለባበጥ እና በያዙት አቋም ላይ አለመፅናት የአሕሉል ቢደዕ አይነተኛ መገለጫ ነው።

ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : “{ ﺇﻧﻚ ﺗﺠﺪ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺃﻛﺜﺮ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺍﻧﺘﻘﺎﻻً ﻣﻦ ﻗﻮﻝ ﺇﻟﻰ ﻗﻮﻝ، ﻭﺟﺰﻣًﺎ ﺑﺎﻟﻘﻮﻝ ﻓﻲ ﻣﻮﺿﻊ، ﻭﺟﺰﻣًﺎ ﺑﻨﻘﻴﻀﻪ، ﻭﺗﻜﻔﻴﺮ ﻗﺎﺋﻠﻪ ﻓﻲ ﻣﻮﺿﻊ ﺁﺧﺮ، ﻭﻫﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞ ﻋﺪﻡ ﺍﻟﻴﻘﻴﻦ، }
ለዚህም ሲባል ሸይኹል ኢስላም እንዲህ ይላሉ:- "አንተ የፍልስፍና ባልተቤቶችን ከአንድ ንግግር ወደ አንድ ንግግር በአንድ ቦታ በንግግር መቁረጥን በሌላቦታ ደግሞ ያን ንግግራቸውን በማፍረስ እንዲሁም (ይባስ ብለው) የዚያን የንግግር ባልተቤት በሌላ ቦታ በማክፈር ታገኛቸዋለህ ይህ ደግሞ (በያዙት አቋም ላይ) እርግጠኝነት እንደሌላቸው መረጃ ነው" [መጅሙኡል ፈታዋ (4/ 50)]

የቢድዓና የፊትና ሰው ወጥ አቋም የለውም ባለፈው አመት ሌላ አቋም ዛሬ ሌላ አቋም ወደፊት ሌላ በዲን ስም የተነሳ ፊትና ሁሉ የያዘውን አቋም ያስለቅቀዋል የሚረጋበት ነገር የለም ሁሌ አቋም እንደቀየረ ዛሬ ላይ ሆኖ የትላንቱን ማንነት ነገ ላይ ሲሆን የዛሬውን አቋም እንደተራገመ ይኖራል ምክኒያቱም በመረጃ የተደገፈ እሄነው የሚባል አቋም የለውም።

ሸይኽ ሙሀመድ ሰኢድ ረስላን እንዲህ ይላአሉ:- "ከቢዳዐ ሰዎች አንዱ በአንድ መንገድ ላይ ያነጋል በሌላ መንገድ ላይ ያመሻል ከልቦና እና ከአስተያየት ጋር ከመገለበበጥ አይወገድም በአንድ ነገር ላይ አይፀናም ምክኒያቱም እሱ ዘንድ (የሚፀናበት) እርግጠኛ የሆነ ነገር የለውም
አህሉሱናዎች ጋር (የሚፀኑበት) ቁራኣን እና ሐዲሥ አለ እነርሱም መልእክተኛው (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) የመጡባቸው እውነታዎች ናቸው" [ደዓኢሙ ሚንሀጅ ኑቡዋ (65)]

ሑዘይፋ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል:-
"እውነተኛ ጥመት ብሎ ማለት መጥፎ የምትለውን ነገር ጥሩ አድርገህ ልትመለከት ነው ወይንም ጥሩ የምትለውን መጥፎ አድርገህ ልትመለከት ነው በዲን ላይ መገለባበጥን አደራህን የአላህ ዲን አንድ ነው" [አብረዛቅ ፊል ሙሰነፍ (11/249) አላልካዒይ (120)]

"(ሰለፎች) በዲን ላይ መገለባበጥን ይጠሉ ነበር" [አል-ኢባነቱል ኩብራ(574)]
ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላአሉ:-
"መድሀኒት የለለው በሽታ በዲን ላይ መከረባበት ነው" [አልኢባነቱል ኩብራ (576)]

አላህ በመንሀጀ ሰለፍ ላይ ፅናቱን ይወፍቀን መጨረሻቸው አምሮላቸው ከሚሞቱት ያድርገን

((ይህ ፅሑፍ ከዚህ በስተፊት (ሀምሌ 21/2008) «በመንሀጀ ሰለፍ ላይ መፅናት እና ለፅናት የሚያግዙን ወሳኝ ነጥቦች » በሚል ርእስ ከለቀቅኩት ፅሑፍ ላይ የተቆረጠ ፅሑፍ ነው።
ሙሉውን በዚህ ሊንክ ብገቡ ታገኙታላችሁ
[ www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1162 ]

ወንድማችሁ/ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
የዐብዱሏህ አል ፈወዛንን (ሐፊዞሁሏህ) ወረቃት ሸርህ ጧሊበል ዒልም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ሸርህ ነው።

🎙 አል ዐላመቱ ዐብዱልከሪም አል ኹደይር (ሐፊዞሁሏህ)
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
ይህ የሰለፊይ ወንድማችን ጀማል ሁሰይን አቡ ዐብዲላህ ቻናል ነው። ወደቻናሉ በመግባት የሚለቃቸውን ት/ቶች እንድትከታተሉ እጋብዛችሗለሁ!!
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንዲገቡ ጋብዟቸው
https://www.tgoop.com/abuabdillahjemal
ከአንደ ሼይኼ የሰማሗት የምገርም ንግግር

«አንድ ሀገር ውስጥ

ዓሊም በዒልሙ
ባለሀብት በገንዘቡ
ጀግና በሂወቱ ሲሰስት ካየኸው ዲን ወደታች እንደሚያሽቆለቁል እርግጠኛ ሁን
»



ከዚህ አንፃር የሀገራችንን የዲን ጉዳይ አስተውሉት አንዳንድ ቦታ ገንዘቡ ተገኝቱ እውቀት ያለው እንዲያስተምር ሲጠየቅ የማስተማር ፉላጎት ሳይኖረው ይቀራል ወይንም ከከተማ ወጣ ብሎ ለማስተማር ይከብደዋል።

በብዙው ቦታ አስተማሪዎች እያስተማሩ በተለያዩ የኢኮኖሚ ችግር ሲሽመደመዱ ባለሀብቱ በገንዘቡ ይሳሳል ልክ ዲኑ የእርሱም እንዳላይደለ በእርሱም ላይ ሀላፊነት እንደሌለበት ችላ ይላል።
በዚህም የተነሳ ለዘመናት ከተውልድ ቂያቸው ቧርቀው ካደጉበት የትውልድ ቀያቸወ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በመራቅ ለብዙ አመታት እድሚያቸውን በዒልም ያሳለፉ የእውቀት ባልተቤቶች ረጅ ከማጣት ቤተሰቦቻቸውንም ሆነ እራሳቸውን ማስተዳደር ሲከብዳቸው ወደ ዱኒያ ስራ በመግባት ያሁሉ ዒልም ሳይስተላለፍ ይቀራል። በዚህም የተነሳ የዲን እውቀት ያንሳል ጅህልና ይነግሳል ፈሳድ ቢድዓና ሽርክያት ይንሰራፋል።

አላህ ሁሉንም ባለበት ዘርፍ ኢስላምን የምንረዳ ሀይማኖታችንን ከወሬ ባለፈ በተግበሰር የምንወደው ያድርገን።
ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
ኢማም አዩብ አስ–ሰኽቲያኒይ (ረሒመሁሏህ) እንድህ ይላሉ:-

«ከልቦና ባለቤቶች የተከራከረን በተመሳሳይ ነገር (የተከራከረ) ቢሆን እንጅ አንድንም አላውቅም» [አል ኢባና (2/501)]

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
ቻት ዘመነኛው የሸይጧን ወጥመድ

ሸይጧን በቻት አመካኝነት ብዙ ጠንካራ የሚባሉ ወንድም እና እህቶችን አንበርክኳል

በቻት ምክኒያት አሏህን እንዲያምፁ አድርጓል
በቻት ምክኒያት ብዙ ሒሊናቸውን ጭምርት የሚያቆሽሽ ቀፋፊ ተግባር እንዲፈፅሙ አድርጓል!!

በኒቃቧ ተሽፍና ከሰፈሯ ጋጠወጦች የተጠበቀችውን እህት ሸይጧን ቻት በሚባለው መርዛማ ወጥመዱ ጥልፎ ከማታውቃቸው ሌሎች ጋጠወጡች ጋር እንድትንዘላዘል ሰበብ ሁኗታል!!

መልካሙ የሚጠበቅለትን ለሌሎች መካሪና አርአያ ነው ተብሎ የሚታሰበውን ጀግና ወንድም ሸይጧን በቻት ምክኒያት ማጥመድ ችሏል!!

ወንድሜ ካልተፈቀደች ሴት ጋር ቻት ማውራት አይፈቀድም! ሴሜትህን የማይመቸውን ሀራም ብቻ እየመረጥክ አትራቅ ሀራም ሀራም ነው። ማንኛውንም ጌታህን የሚያስቆጣ ነገር ራቅ!

አንዳንዶች ካልተፈቀደች ሴት ጋር በቻት ማውራት አይፈቀድም ሲባሉ ኧር እሷን እኮ እንደእህቴ ነው የማያት!
ኧርሱንኮ እንደወንድሜ ነው የማየው በማለት ይመልሳሉ

ግን እሄ አባባል ብዙዎች ያልባነኑበት ሌሎቹ ደግሞ ገብቷቸው ነፍስያቸውን ማሸነፍ ተስኗቸው የተንበረከኩበት ሌላኛው የሸይጧን ወጥመድ ነው።

ለማንኛውም የአሏህን ውደታ ነፍስያችንን ከመኽለፍ ጊዜያውይ ስሜታችንን ረግጠን ከመያዝ ጀርባ ስለሆነ የምናገኘው ከማንኛውም ያልተፈቀደ ቻት እራሳችንን በማቀብ ወደአሏህ እንመለስ?

ወንድሜ አንችም እህቴ በሀራም የሚገኝ ደስታ አይቆይም ያልፋል ይረሳል ግንሳ ወንጀሉ አላህ ዘንድ አይረሳም በሗላም በእዝነቱ ካላዘነልን ሒሳቡና ቅጣቱ አይቀርም

ጊዜህን ገንዘብህን አባክነህ ከዚህም በላይ ሸይጧንን ታዘህ ጌታህን አስቆጥተህ ያወራሀት ሴት ሌላ ካንተ የተሻለ አፈቀላጤ ቅቤ አንጓች አዛኝ መሳይ ስታገኝ ትታህ ወደሱ ዘወር ትላለች ከትንሽ ቆይታም በኋላ ትረሳሀለች

አንችም እንደዚያው ክብርሽን ጥለሽ ጌታሽን አስቆጥተሽ ጊዜና ገንዘብሽን አባክነሽ ጊዜያዊ ስሜትሽን ማሸነፍ ተስኖሽ የምታወሪው ወንድ ሌላ ሲያገኝ ጥሎሽ ዘወር ነው የሚለው በመጨረሻም አይደለም ቻትሽን ይቅርና ከነመፈጠርሽ ነው የሚረሳሽ
________
አሏህ ከሌሎች ተደብቀን የምንፅፈውን ማንኛውንም ፅሁፍ እንደሚያውቅ እንወቅ

« أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ»
"አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?"

ቀደምቶች እንድህ በማለት ይመክራሉ
"በግልፅ የአሏህ ወልይ(ወዳጅ) በድብቅ የሸይጧን ወዳጅ አትሁን"

አዎ እያወራሁ ያለሁት ይሻላሉ ስለሚባሉ ወንድም እና እህቶች ነው።
ሸይጧን በሌላ በር እነርሱን ማጥመድ ሲሳነው በቻት ቀላል የማይባሉትን እንዳጠመደ የሚታወቅ ስለሆነ እሄን የሸይጧን ቀዳዳ በመዝጋት ወደጌታችን እንመለስ የድብቅ ወንጀል መጨረሻው አደጋ ስለሆነ በጊዜ ወደአሏህ እንመለስ ላለፈው ጥፋታችን ምህረትን እንጠይቀው ለማለት ነው።

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ወንድማችሁ/ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
[ረቢዑል አወል (3/1443ሂ) / (መስከረም 28/2014)]
🔗
http://www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn
Audio
📲 *﴿النفوس لن تبلغ مناها حتى تصل إلى مولاها﴾* 📲

*ـــــ محاضرة قيمةٌ ـــــ*


لشيخنا الفاضل / *أبي عبدالرحمن أنيس المهندس اليافعي*
-حفظه الله تعالى-

*💡 ننصح الجميع بالاستفادة منها💡*

✒️القيت هذه المادة في مركز دار الحديث بحبيل جباري/الضالع
*القائم عليه الشيخ ياسين الضالعي*

📍بتاريخ : ٢٧/ صفر/١٤٤٤هـ

مدة المقطع الصوتي.
(٢٨:٣٩)
══❁✿❁ ═══ 
*🖥 قناة الشيخ أنيس اليافعي على التلجرام🖥*
https://www.tgoop.com/wmzxbn
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
    💡 انشر، واحتسب الأجر 💡



👆የወንድም ዐብዱረሕማን ቤተሰቦች በጣም በጭንቀት ላይ ናቸው ሼር በማድረግ እና በማጠያየቅ ተባበሯቸው በተለይ ደሴና በዙሪያው ያላችሁ👆
2024/06/16 17:32:41
Back to Top
HTML Embed Code: