IBNUMUHAMMEDZEYN Telegram 1572
አላህን ከማውሳት ማነው ያዘናጋን?!

ለምን አላህን ከማውሳት እንደዘነጋን? ማን እንዳዘነጋን ማወቅ ከፈለግክ እሄን የቁርኣን አንቀፅ አንብብ መልሱን ታገኘዋለህ

{اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ}

«በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡» [ሙጃደላ (19)]

በዚህ ገፍላችን ሙተን ከመንፀፀት በስተፊት ወደአላህ እነመለስ ለጊዚያው ደስታ ብለን የዘላለም ሂወታችንን አናጨልም።

ኢብኑ ሙሐመድዘይን (ሰኞ ረቢዑል አወል 28/1444 ሂ)
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
www.tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn

tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1572
Create:
Last Update:

BY Ibnu Muhammedzeyn

Share with your friend now:
tgoop.com/IbnuMuhammedzeyn/1572

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Read now The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added. Click “Save” ; A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. Image: Telegram.
from us

Telegram Ibnu Muhammedzeyn
FROM American