tgoop.com/ISLAMIC_BEST_PROFILE_PICS/1512
Last Update:
ሰላም ወንድምዋ አፉዎን ካስቸገርኩህ ከድር እባላለሁ የወሎ ኮንቦልቻ ልጅ ነኝ አሁን የምንኖረው ግን አፋር ነው ምንም የሌለኝ የድሀ ልጅ ነኝ የምሰራው መተሀራ ኩሪፍቱ ነበር እና አባቴ በኢሳ እና አፋር ጦርነት ወቅት እኔን ለማየት በገዋኔ በኩል ወደ መተሀራ ሲመጣ ነው ኢሳዎች መታወቂያው የአፋር ስለሆነ ብቻ አፋር ነህ ብለው አቆሰሉት ከዛ እኔም በዚህ የተነሳ ስራውን አቁሜ አባቴን ማስታመም ጀመርኩ ግን አባቴ አረፈ እና በዚህ የተነሳ ዘመድ አዝማድ የሌለኝ ብቸኛ ሰው ነኝ አሁን እራሱ አዲስ አበባ የተለያዩ ሆቴሎች ላይ ለስራ እየጠሩኝ ነበር ግን እዛ ሂጄ ደሞዝ እስከምቀበል ድረስ ቤት የመከራያ እና ከዚህም የመምጫ ትራንስፖርት በማጣቴ እና የሚረዳኝም ዘመድ ባለማግኘቴ ይሄው ተቀምጬ ነው ያለሁት ታውቃላችሁ አዲስ አበባ ቤት ኪራይ እና ኑሮ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ወላሂ ወንድሞቼ ለእለት ጉርስ የሚሆነኝን እንኳን እዚህ ባጃጆችን በማጠብ ነው የማገኘው እሱንም የማቃቸውን ባጃጆች ነው የሚገርማቹህ ብድር ያልጠየኩት ሰው ጓደኛ የለም ግን እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ነው እና ነገሩ ሁሉም የለንም ነው መልሳቸው የጊዜ ጉዳይ ነው ታች ያለው ላይ ይሆናል ላይ ያለውም ታች ይወርዳል እኔ በአባቴ ምክኒያት ስራውን ባላቆም ኑሮ ይሄን ጊዜ የሰው እጅ አላይም ነበር እንደዚህም አልቸገርም ነበር እባክህ እርዱኝ ወዳጆቼ የተቻላቹህን እገዛ አርጉልኝ በገንዘብም ሆነ በሌላ መንገድ በተቻላቹህ ወላሂ ነው የምላቹህ ኩሪፍቱ ላይ በተለያዩ ቅርንጫፎች ስሰራ የሚያውቁኝ ሆቴሎች እና ማናጀሮች ያለሁበትን ሁኔታ ሰምተው ስራ አጊኝተውልኝ ነበር እና ያገኙልኝም ከአዲስ አበባ ነበር ሰሞኑን እየደወሉልኝ ነበር እኔም ያው በአል ስለነበር ከበአል በኋላ እንዲያደርጉልኝ ጠይቄያቸው እነሱም እስከ ከበአል በኋላ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ ጨራርሰህ መምጣት አለብህ ብለውኛል ግን ያለውን ነገር ስነግራቸው እና ገንዘብ ለማግኘት ተቸግሬ እንደሆነ ስነግራቸው ችግሬን ሊረዱኝ ፍቃደኛ አይደሉም please በተቻላችሁ መጠን ትንሽ እርዱኝ ለአንድ ወር ቤት ኪራይ እና እዛ የመሄጃ ትራንስፖርት ብቻ ነው ያጣሁት የምፈልገውም ያንን ነው ፈጣሪ ከፈቀደ ከ1"ወር በኋላ ደሞዜን መቀበል ስጀመር ውለታውን መመለስ እችላለሁ አማራጭ ስላጣሁ እና ስለቸገረኝ ነው የእናንተን የወንድም እህቶቼን የእርዳታ እጆች የጠየኩት please ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ የመስራት አቅሙ እና ብቃቱ እያለኝ ገንዘብ እንቅፋት ሆኖቦኝ ነው እባካችሁ ባላችሁ አቅም እርዱኝ ለአላህ ብላችሁ እህት/ወንድሞቼ ያው ከዚህ የመሄጃ የትራንስፖርት ወጪ እና እዛ ሂጄ ለአንድ ወር ያክል የሚሆን የቤት ኪራይ ወጪ እና የአንዳንድ ቁሶች የሚሆን ነው የሚያስፈልገኝ ቢያንስ maximum ከ7000እስከ 8000ብር አካባቢ ነው ወላሂ አሏህ ምስክሬ ነው ተቸግሬ እና አማራጭ አጥቼ ነው የማስቸግራችሁ አንድ ሰው የወንድሙን ችግር አይቶ አያልፍም በሚል እምነት እባካችሁ አንድ ጊዜ ለአንድ ወር ብቻ ነው የምቸገረው ከዚያ በኋላ ደሞዝ መቀበል ስለምጀምር እራሴን ችዬ በሁለት እግሬ መቆም እችላለሁ እባካችሁ ወንድሞቼ በገንዘብ ምክኒያት የማገኛቸውን ስራዎች እያጣሁ ነው እና ባሁኑ ግን ያ እንዳይሆን እንድትተባበሩኝ በአላህ ስም እለምናችኋለሁ ቢያንስ ከዚህ በኋላ እንደምንም ከፈጣሪ እና ከእናንተ እገዛ ጋር ተቋቁሜ ሰርቼ በመለወጥ ሳትጠግብ አብልታ ሳትለብስ አልብሳ ያሳደገችኝን እናቴን በመርዳት ቀሪ ህይወቷን ማስደሰት እፈልጋለሁ እና ይሄንን የሚያዩ አንዳንድ ደጋግ እህት እና ወንድሞቼ ቢያንስ ያለሁበትን ሁኔታ ተረድተው በየአቅማቸው ቢያግዙኝ በሚል ነው ይህን ፅሁፍ እያጋራኋችሁ ያለሁት አፉዎን ካስቸገርኳችሁ
0925063247
እባካችሁ ያው ያለሁበትን አኽዋል ተረድታችሁ በተቻላችሁ አቅም የቻላችሁትን ብታግዙኝ በሚል ነው ደፍሬ የሰው ፊት የማየው ችግሬን ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ🙏🙏🙏
BY ISLAMIC_BEST_PROFILE_PICS
Share with your friend now:
tgoop.com/ISLAMIC_BEST_PROFILE_PICS/1512