HIJRAMUSLIM Telegram 1413
ሰሐባዎች ዐረፋ ደርሶ ዒድ ከሰገዱ በኋላ ኡድሒያዎቻቸውን በማረድ ተጠምደዋል። የአካባቢው ግርግር እና ትርምስ የእርድ አጅሩን ለማግኘት በሚጣደፉ ሰሐቦች ተሞልቷል።

ረሱል ፍፁም እርጋታ በተሞላበት ስሜት ውስጥ ሁነው ሁለት ቀንዳም በጎችን ይዘው ለማረድ ይዘጋጃሉ።

ሰሐባዎች ግራ ተጋብተዋል "ኡዱሒያ አንድ ሁኖ ሳለ እሳቸው እንዴት ሁለት ይይዛሉ" በሚል እየተባባሉ ነው።

ረሱል በጉን አስተኝተው ቢላዋውን ከበጉ አንገት ላይ አሳረፉ። ፍቅር እና ናፍቆት በቋጠረ አንደበት፦ "ጌታዬ! ይህ እርድ የኔ፣ የቤተሰቦቼ እና የእርድ አቅም ለሌላቸው የኡመቶቼ ኮታ ነው ተቀበለኝ" ብለው ተክቢራት እያደረጉ አረዱት።

እንዴት ቢያፈቅሩን ይሆን ከቤተሰባቸው ተርታ ያሰለፉን!

══════════════
#$hare

tgoop.com/Hijramuslim/1413
Create:
Last Update:

BY Hijra Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Hijramuslim/1413

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Some Telegram Channels content management tips How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Telegram channels fall into two types: Telegram Channels requirements & features ZDNET RECOMMENDS
from us

Telegram Hijra Tube
FROM American