HUSTUDENTINFO Telegram 6918
በትናንትናው ለት(21.04.2016) በመቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት ተዘጋጅቶ ለውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ታዳምያን በtechno ግቢ amphi theatre የተደረገው የጥበብ ድግስ ውብ በሆነ መልኩ ተከናውኗል። መቅረዝ በመድረኩ አስተምሯል፡ አሳስቧል፡አስፈንድቋል፡ አዝናንቷል ባጠቃላይ አነቃቅቷል።በስራው ለተሳተፋችሁ፣ለታደማችሁ፣ ባጠቃላይ ላገዛችሁን ምስጋናችንን እያቀረብን። መቅረዝን ለመቀላቀል የሚከተሉትን አማራጮች እየተጠቀማችሁ መመዝገብ ይቻላል።

መኖር መሆን ስኬት!
መ.ኪ.አ.ህ ታህሳስ 2016

@zewdnsh
@semawit_16

tgoop.com/HUstudentinfo/6918
Create:
Last Update:

BY Hawassa University Students' Information Center

Share with your friend now:
tgoop.com/HUstudentinfo/6918

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Polls Users are more open to new information on workdays rather than weekends.
from us

Telegram Hawassa University Students' Information Center
FROM American