tgoop.com/GAT_Tutorial/101
Create:
Last Update:
Last Update:
🗣Notice NGAT❗️
AAU Graduate Admission Test
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዙር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ስለዚህም በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ http://www.aau.edu.et/ ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት፦
ከህዳር 23 እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና መፈተኛ ቀናት፦
ታህሳስ 17 እና 18/2017 ዓ.ም
አመልካቾች ውጤታችሁንና ምዝገባችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ላይ ማየት እና መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስገቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡
https://www.tgoop.com/GAT_Tutorial
https://www.tgoop.com/GAT_Tutorial
BY GAT Tutorial Official

Share with your friend now:
tgoop.com/GAT_Tutorial/101