Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/Ethio_Entrance_preparation/--): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Entrance@Ethio_Entrance_preparation P.6805
ETHIO_ENTRANCE_PREPARATION Telegram 6805
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል።

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

Via tikvah university
👍4😢3

tgoop.com/Ethio_Entrance_preparation/6805
Create:
Last Update:

BY Entrance

Share with your friend now:
tgoop.com/Ethio_Entrance_preparation/6805

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Some Telegram Channels content management tips In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021.
from us

Telegram Entrance
FROM American