Telegram Web
በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ምዝገባ ነገ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡

እስካሁን ያልተመዘገባችሁ የድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) በመመዝገቢያ ፕላትፎርሙ (https://exam.ethernet.edu.et) ገብታችሁ ምዝገባችሁን በቀሩት ሰዓታት አጠናቁ።

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኞች በተቋሞቻችሁ በኩል መመዝገባችሁን እንድታረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴሩ ማሳሰቡ ይታወቃል።

የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 02-10/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
አመልካቾች ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡

@DBU11
@DBU11
ሰበር ዜና

በቅርበት ስንከታተለው የቆየንው የአምስተኛ አመት ህግ ተማሪዎች ምርቃት ጉዳይ በኮሌጁ ፀደቀ።

ተማሪዎቹ ከትምህርት ክፍላቸው ጋር በመናበብ እና በመነጋገር ችግራቸውን መቅረፍ ችለዋል በመሆኑም በዚህ አመት ምርቃታቸውን የሚያደርጉ ነው የሚሆነው።

እንኳን ደስ አላችሁ የህግ እጩ ተመራቂዎች daily news መልካሙን ሁሉ ይመኝላችሗል ።

@dbu11
@dbu111
በተጫዋቾች ጉዳት የታመሰው ህግ በ Narm እና agroeconomics ጥምር ቡድን ከ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው ወድቋል።

በዚሁ ምድብ በተደረገው ሌላኛው ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ Tourism & Logistics Economic ን በመለያ ምት አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል።

ቀጥሎ በሚካሔድ የምድብ ሁለት ትንቅንቅ Tourism and Logistics በግማሽ ፍፃሜ Narm and agroeconomics ን የሚገጥም ይሆናል።

@dbu11
@dbu111
የሶሺዎሎጂ ተመራቂ ተማሪዎች ቅሬታ- ለጂሲ ካፕ ተወካዮች

እንደወረደ
የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ የጂሲ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ ላይ ተጭበርብረናል ሲሉ የሶሺወሎጂ ተማሪዎች ቅሬታ አሰሙ የሚመለከተውም የጂሲ ኮሚቴ ቅሬታውን በመቀበል አፋጣኝ ምላሺ ይሰጠን ብለዋል በቅሬታወቹም የተነሱት
1. ከ80 ደቂቃ ውስ 3 ደቂቃ እያለ ጨዋታ ዳኛው አስቁሟል።
2. ተጫዋቺ ተጎድቶ ህክምና ሳይሰጥ ፊሺካ ተነፍቷል ።
3. የተቃራኒ ቡድን ፋወል በማለፍና የጥላቻ ውሳኔ መስጠት።
4. ተጨዋች እንዳይቀየር መከልከሉ።
5. ከአራተኛ ዳኛ የባከነ ሰአት መቆጣጠር ጉድለት።
6. የመሀል ዳኛ የባከነ ሰአት መጨመርም አለመጨመርም የኔ መብት ነው በማለት የተጫዋቾችን እና የደጋፌወቺን ቅሬታ አምጥቷል።
ስለሆነም ፍትሀዊ በሆነ መልኩ ተገቢውን ምላሺ እንዲሰጠን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

@DBU11
@DBU111
ሰልጠና ቅዳሜ በ 16/9/2017


@DBU11
@DBU111
ቅዳሜ ረፋድ 2፡30 ሀበጋር የቴሌቪዥን ፕሮግራም በ pR አዳራሽ
ሐይለገብርኤል የህግ ቢሮ ከ Art's TV ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ሀበጋር የክርክር መድረክ ፕሮግራም እንድትታደሙ በክብር ተጋብዛችሗል። የተለያዩ አጓጊ event ዎችም ይኖራሉ።

@dbu11
@dbu111
የኢንዱስትሪ ትስስር እና ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት ለ 7ቱ የዩንቨርስቲው ኮሌጆች ዕጩ ተመራቂዎች እና የኮሌጆቹ ስታፍ አመራሮች ባዘጋጀው ወርክሾፕ ለመሳተፍ የቀረበ ግብዣ። በመመረቂያ አዳራሽ ግንቦት 16 ረፋድ 2፡30።

@dbu11
@dbu111
🚀 From Learner to Intern: Your Journey Starts Here! 👩🏽‍💻👨🏾‍💻
We're thrilled to invite you to an empowering seminar hosted by TechTonic Tribe, where we break down the real steps from being a curious learner to landing that first internship!

🎤 Meet Our Panelists
🔹 Ruth Abiti – Full Stack Developer
🔹 Dagmawi Yohannes – Back End Engineer
🔹 Natnael Mengistu – SMM
🔹 Natnael Belayneh – Exploit Researcher

📅 Date: 16/09/2017 E.C
Time: 2:30 AM
📍 Topic: "Unlocking Your View Potential" – Learn to unleash your internship readiness and drive real-world connection.

This is your chance to:
Learn from professionals who’ve walked the path
Discover actionable strategies to land internships
Expand your network and mindset
👥 Whether you're a student, a self-taught coder, or just starting out in tech — this one's for you.

🔗 Join us and start turning your potential into progress.

📌 Follow Us:  💬 Channel  👥  Group   🎥 Tik Tok  💼  LinkedIn
የሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ ነገ ይደረጋል

"ትውልድ በሀገር ይቀረጻል፥ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል" በሚል መሪ ቃል በ47ቱ የመንግሥት ዩኒቨርስቲ የአንድ ቀን ውይይት ነገ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም በየተቋማቱ ይካሔዳል


የሁሉም ተቋማት መምህራን በውይይት መድረኩ ላይ እንዲገኙና በንቃት እንዲሳተፉ ሚኒስትር ዲኤታው አሳስበዋል።

@DBU11
@DBU11
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

@DBU11
@DBU111
🚀 From Learner to Intern: Take the Leap! 👨🏾‍💻👩🏽‍💻
Join TechTonic Tribe for a power-packed session on how to land your first internship and build real connections.

🗓 Date: 16/09/2017 E.C
Time: 2:30 LT
📍 Venue: Post Graduate

Hear from tech pros, get insider tips, and ignite your internship journey. Whether you're a student or a self-learner — this is for you!
📌 Follow Us:  💬 Channel  👥  Group   🎥 Tik Tok  💼  LinkedIn
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Gc_Cup


ዛሬ የሚደረጉ የጂሲ ካፕ የመጨረሻ ጨዋታዎች

2:30 የሰቶች እግር ኳስ ጨዋታ
3:30 የደረጃ ጨዋታ
Narm & Agroeconomics Vs Biotech,Geology, Psychology

5:00 የጂሲ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ
Tourism & Logistics Vs Management

በዚሁ አጋጣሚ መጫወት የምትፈልጉ ነገር ግን ያልተመዘገባችሁ ሴት ተማሪዎች በጨዋታው ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

@DBU11
@DBU111
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/06/11 10:15:03
Back to Top
HTML Embed Code: