DBU11 Telegram 6115
የምርምር ፕሮጀክቶችን እንዴት መፃፍ ይቻላል በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ለካምፓሱ ተመራማሪዎችና መምህራን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
=======================================
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በምርምር ዙሪያ ላይ ካሉ መሰረታዊ የምርምር ሂደቶች አንድ ደረጃ ከፍ ያለ በትግበራ ላይ ያተኮረና ወደ ፕሮጀክት የሚቀየር ችግር ፈቺ ምርምሮችን እንዴት መጻፍ ይቻላል እና በተለያዩ ተቋማቶች ከሚቀርቡ የምርምር ፕሮጀክቶች ጋር ተወዳዳሪ ሆነው እንዴት ገንዘብ ማምጣት ይችላሉ በሚሉት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለነባርና ጀማሪ ተመራማሪዎች ስልጠና እየተሠጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናው ከዛሬ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት እንደሚሰጥ ነው የተገለጸው፡፡

@DBU11
@DBU11
👍16

tgoop.com/DBU11/6115
Create:
Last Update:

BY DBU Daily News

Share with your friend now:
tgoop.com/DBU11/6115

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Telegram has announced a number of measures aiming to tackle the spread of disinformation through its platform in Brazil. These features are part of an agreement between the platform and the country's authorities ahead of the elections in October. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel.
from us

Telegram DBU Daily News
FROM American