tgoop.com/BM_Producers/280
Create:
Last Update:
Last Update:
✨ለ3 ኛ ዙር ተወዳዳሪ ድምፃዊያን መስፈርቶች🎤🎬
1.ችሎታን ሊያሳይ የሚችል በራስ ድምፅ የተቀዳ ከ 3 ደቂቃ ያላነሰ ዘፈን ያለ ምንም ቅንብር መላክ
2.ምንም አይነት ስራ ያልሰራ ያልሰራች ቢሆን ጥሩ ነው
3.በተፈለጉበት ቀንና ሰአት መገኘት የሚችል (የምትችል)
4.የምትልኩልን ድምፅ ለፖስት እንዲመች ቴሌግራም ላይ የተቀዳ(record) የተደረገ መሆን አለበት
(ፋይል ውስጥ ተቀድቶ የተቀመጠ መላክ አይቻልም❗️)
✨የውድድሩ ሂደት
*አሸናፊዎች የሚልኩዋቸው ድምፆች ቻናሉ ላይ ፖስት ይደረጋሉ በቻናላችን ተከታዮችና በሙያተኞች ድጋፍ መሰረት አሸናፊውን(ዋን) የምንመርጥ ይሆናል፤፤
*የውድድሩ የማብቂያ ግዜ በውድድሩ ሂደት ውስጥ የምናሳውቃችሁ ይሆናል
*በመሆኑም ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች ድምፃችሁ ቻናሉ ላይ ከተለጠፈ በኃላ ቮት ማስደረጋችሁን እንዳትረሱ ለማሳሰብ እንወዳለን
✨ሽልማት
1ኛ የወጣ ተወዳዳሪ አንድ ሲንግል ሙዚቃ (ግጥም.ዜማ.ቅንብር እንዲሁም ሙሉ የሙዚቃ ቪዲዮ) ካለምንም ወጪ ፕሮዲዩስ የምናደርግ ይሆናል
2ኛ እና 3ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች የሙዚቃ ከቨር የሚሰሩ ይሆናል
ድምፅዎን በዚህ ይላኩልን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@BM_Producers_comment_bot
@BM_Producers_comment_bot
@BM_Producers_comment_bot
BY 🎙BM_Producers©🎬
Share with your friend now:
tgoop.com/BM_Producers/280