BM_PRODUCERS Telegram 259
🎙ለ3ተኛው ዙር የድምጻውያን ውድድር
ዝግጅት 2

የሙዚቃ ድምፅ አራት ዋና ዋና ነጥቦች
1 የድምፅ ከፍታ እና ዝቅታ (Pitch)
2 የቆይታ ግዜ (Duration)
3 የድምፅ መጉላትና መቀነስ (Volume)
4 መለያ ድምፅ ወይንም ቃና (Timber)

1 የድምፅ ከፍታ እና ዝቅታ (Pitch)
በሙዚቃ እስኬል ውስጥ አንድ ድምፅ የሚኖረው ከፍተኛ (ቀጭን) ወይንም ዝቅተኛ (ወፍራም) ድምፅ።

2 የቆይታ ግዜ (Duration)
በሚርገበገበው ቁስ እርዝማኔ እና እጥረት ላይ የተመሰረተ ነው።

3 የድምፅ መጉላትና መቀነስ (Volume)
በመርገብነቡ መጠንና ግፊት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ዽምፅነ ጮክ ብሎ ወይንም ለስለስ ብሎ እንሰማዋለን።

4 መለያ ድምፅ ወይንም ቃና (Timber)
በተለያዩ ሁኔታዎች ማለትም መጠን ዲዛይን ቅርፅ እንዲሁም መሳሪያው በተሰራበት እቃ አይነትና መርገብገቡ በሚፈጠርበት ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ነው።

0:00 ●━━━━━━─────── End ⇆ㅤㅤ ㅤㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤ↻
@BM_Producers
📌ምንጭ:-
🎭የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
ETHIOPIAN NATIONAL THEATRE
📚ከሳቴ ቃና
Understanding pitch
🎼የኢትዮጵያ ቅኝቶች መማሪያ
🖌በወሰንየለህ መብራቱ
📆ሰኔ 2006

@BM_Producers
Binu Meseret [ʙᴍ]
@BM_Producers
@BM_Producers
@BM_Producers



tgoop.com/BM_Producers/259
Create:
Last Update:

🎙ለ3ተኛው ዙር የድምጻውያን ውድድር
ዝግጅት 2

የሙዚቃ ድምፅ አራት ዋና ዋና ነጥቦች
1 የድምፅ ከፍታ እና ዝቅታ (Pitch)
2 የቆይታ ግዜ (Duration)
3 የድምፅ መጉላትና መቀነስ (Volume)
4 መለያ ድምፅ ወይንም ቃና (Timber)

1 የድምፅ ከፍታ እና ዝቅታ (Pitch)
በሙዚቃ እስኬል ውስጥ አንድ ድምፅ የሚኖረው ከፍተኛ (ቀጭን) ወይንም ዝቅተኛ (ወፍራም) ድምፅ።

2 የቆይታ ግዜ (Duration)
በሚርገበገበው ቁስ እርዝማኔ እና እጥረት ላይ የተመሰረተ ነው።

3 የድምፅ መጉላትና መቀነስ (Volume)
በመርገብነቡ መጠንና ግፊት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ዽምፅነ ጮክ ብሎ ወይንም ለስለስ ብሎ እንሰማዋለን።

4 መለያ ድምፅ ወይንም ቃና (Timber)
በተለያዩ ሁኔታዎች ማለትም መጠን ዲዛይን ቅርፅ እንዲሁም መሳሪያው በተሰራበት እቃ አይነትና መርገብገቡ በሚፈጠርበት ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ነው።

0:00 ●━━━━━━─────── End ⇆ㅤㅤ ㅤㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤ↻
@BM_Producers
📌ምንጭ:-
🎭የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
ETHIOPIAN NATIONAL THEATRE
📚ከሳቴ ቃና
Understanding pitch
🎼የኢትዮጵያ ቅኝቶች መማሪያ
🖌በወሰንየለህ መብራቱ
📆ሰኔ 2006

@BM_Producers
Binu Meseret [ʙᴍ]
@BM_Producers
@BM_Producers
@BM_Producers

BY 🎙BM_Producers©🎬


Share with your friend now:
tgoop.com/BM_Producers/259

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.” Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police.
from us


Telegram 🎙BM_Producers©🎬
FROM American