ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች..
ለረቡዕ ለመቁረብ ያሰብን የተወሰኑ ልጆች አሁን እያወራን ነበር እና ይህ ነገር አጀንዳና ጭቅጭቅ መፍጠሩን ስላልወደድነው በአሉ ካለፈ በኋላ በተረጋጋ መንፈስ ቀስ ብለን ልናደርገው ወስነናል..
ስለዚህም ረቡዕ የኅብረት ቁርባን አይኖረንም። ይህ ርእስ ከነገ ጀምሮ በየትምም ባይነሳ ደስ ይለናል..

❤726😢174👍62🙏24🤣13😱5👏1
አንድ ወዳጄ እንዲህ አለኝ:
ሁሌም በቀን ቢያንስ 41 መስገድ እንዳለብኝ ስለማስብ ለማድረግ እነሳና ከዛን ግን ከ3 ወይም ከሳምንት አላልፍም.. እየበዛብኝ እሳነፍና ሙሉ በሙሉ እተወዋለሁ..
ግን አንድ ቀን ከንስሐ አባቴ ጋር እያወራሁ እሳቸውም በሆነ አጋጣሚ እኔ ምንም ሳልላቸው በቀን 5 ስገድ አሉኝ.. ከዛን ቀን ጀምሮ ስግደት አቋርጬ አላውቅም.. እና በትንሹ መጀመር መልካም ነው.. ቀስ እያለ ያድጋል..
ጥሩ ነው እኔም የምጋራው አሳብ ነው ይሄ.. ስለዛ እናንተም ትንሽ ትንሽ በመስገድ ጀምሩና ቀስ እያላችሁ እደጉ ነው.. መልካም ውሎ

❤1.67K👍129🙏79🥰47🔥14🤣5
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ ዘመን.. እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን
በተያያዘ ዜና ግን በአደይ አበባ የተከበበ ተመሳሳይ ጽሑፍ ለሁሉም ሰው ፎርዋርድ እያደረጋችሁ ምታዝጉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ😁😁 ስቀልድ ነው ደግሞ😁😁
❤1.05K🤣409😁61🙏41👍17🥰13👏7🤔6🔥4🤩3
“በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።”
[2 ቆሮ 5: 15]
ይህንን አዲሱን ዘመን ለራሳችን ሳይሆን ስለ እኛ ለሞተውና ለተነሣው እንኖር ዘንድ ይርዳን
በድጋሜ መልካም አዲስ ዓመት

❤1.46K🙏152🥰77👍17🔥12🤩8
ቀልዱን አቁሙና ለመስቀል ዳመራ ቀን አርብ ቀን ስለሆነ የሚውለው አስቀድሰን እንቆርባለን.. ከዛ ወደ ደመራ ትሄዳላችሁ ያው ወደ ፈለጋችሁት
ከእኛ ጋር ክቡር እና ሕይወት ሰጪ የሚሆነውን ቅዱስ ምስጢር መካፈል የምትፈልጉ እስከዛው ንስሐ እንድንገባ የንስሐ እና የቅዱስ ቁርባን ትምህርት ለማግኘት ከታች ባሉት አካውንቶች ያናግሩን.. የንስሐ አባት የሌላችሁም ኑ እናማክራችኋለን..
@comnatu
@yemisrach85
@betelllllll

❤733🙏53👍27🥰8🔥6👏1
በደመራ ቀን ግን ቆርበን እንዴት ደመራ እናበራለን..??
ምንም ችግር የለውም መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ ቆርበን በየሚቀርበን ቦታ ሄደን እንዘምራለን.. ስለዚህም ከላይ ባሉት አካውንቶች እየመጣችሁ አግኙን..
ጌታ ቢፈቅድ.. በ2018 እስከ መጨረሻው ባለው ጊዜ ውስጥ የማይቆርብ ወጣት ሊኖር አይገባም..

❤961🙏86🥰50👍47🤣9🔥3👏1😱1
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እንዲህ ይላል:
“ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።”[ያዕ 1:15]
ኃጢአት የሚወለደው ከምኞት(ከአሳብ) ነው.. ምኞታችንና አሳባችን የተቀደሰ ሲሆን ኃጢአት የማድረግ እድላችን በጣም ጠባብ ነው.. ስለዚህ አሳባችን ላይ ነው መሥራት ያለብን.. አሳባችን እንዴት ይቀደስ..??
አሳብ(ሕሊና) የሚቀደሰው በጌታችን ደም ነው.. ጳውሎስ የብሉይ ኪዳን ሥርዓቶችን በማንሳት “የሥጋ ሥርዓቶች” ካላቸው በኋላ “የሚያመልከውን በህሊና ፍጹም ሊያደርጉት አይችሉም” ይላል።[ዕብ 9:9] ስለ ክርስቶስ ደም ግን ቀጠል አድርጎ ሲናገር “እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ታመልኩ ዘንድ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?”[ዕብ 9:14] ይላል።
ክርስቶስ ደግሞ ይህንን ህሊናን የሚያነጻውን ደም አንዴ ካፈሰሰ በኋላ ከእርሱ እንጠጣ ዘንድም ሰጥቶናል.. “ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፥ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።”[ማቴ 26:28] በማለት ጽዋውን ደሙ አድርጎ ይሰጣል.. ስለዚህ ከዚህ ቅዱስ ቁርባን በመካፈል ህሊናችንን በማንጻት ወደ ፍጽምና እንደግ ነው..
ይህ ነገር በአንድ ጀምበር የሚመጣ አይደለምና በተደጋጋሚ ሁሌም እየተቀበልን ማደግ ነው። መልካም ውሎ
@Apostolic_Answers

❤1.17K🙏63🔥35🥰30👍20🤣5
ትንሿ ቤተ ክርስቲያን ላይ መሥራት ለብዙ ነገር ቁልፍ ነው ብለው በማሰብ የቅርብ ወዳጆቼ አንድ የጀመሩት ነገር አለ..
- ቅድመ ጋብቻ ማስተማር
- የጋብቻው ዝግጅት ላይ መሥራት
- ከጋብቻ በኋላ ስላለውም ትምህርት መስጠት
ቻናላቸው..??
👇 👇
@heberorthodoxyweddingevent
@heberorthodoxyweddingevent
- ቅድመ ጋብቻ ማስተማር
- የጋብቻው ዝግጅት ላይ መሥራት
- ከጋብቻ በኋላ ስላለውም ትምህርት መስጠት
ቻናላቸው..??
@heberorthodoxyweddingevent
@heberorthodoxyweddingevent
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤479👍50🔥11🙏9😱1🤣1
ወደ ቅዱስ ቁርባን መቅረብ ለምትፈልጉ.. አዲስ አበባ ላይ ላላችሁ ብቻ.. የንስሐ እና የቅዱስ ቁርባን ትምህርት ለማግኘት.. ብሎም ደግሞ የንስሐ አባት ለማግኘትም ከታች ባሉት አካውንቶች ያውሩን
@comnatu
@yemisrach85
@betelllllll
@comnatu
@yemisrach85
@betelllllll
❤295👏21🙏15🔥5🤣3👍1
❤231🥰16😁10🔥8👏8🤣2🤩1
በምንም ዓይነት አሟሟት ብንሞት ሞተን ግን እንደማንቀር የማይናወጥ ተስፋ አለን.. ኢየሱስ የትንሳኤያችን መጀመሪያ ነው.. እኛም በተራችን በእርሱ ኃይል እንነሳለን..
የጌታ ፈቃድ ይሁን
የጌታ ፈቃድ ይሁን
❤1.8K🙏315😢41👍31🔥15🤣8👏7
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ቀጣይ የያዝነው አንድ እቅድ አለ..
በሃገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ ወላጆች ሁሉ ለልጆች ተከታታይ የሆነ ትምህርት በኦንላይን (በዌብሳይት) መስጠት ልንጀምር እቅዱ አለ.. ሰንበት ት/ቤት መሄድ ለከበዳቸውና ተጨማሪ ለሚፈልጉ
- ለወላጆች ሥልጠና
- መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት
- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
- የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች
- የቅዳሴ ትምህርት
- የክርስቲያናዊ ሕይወት ትምህርቶች እና ሌሎችንም እንደየ አቅማቸው በእድሜ ከፋፍለን ለመስጠት አስበናል
ስለዛ ልጅ ያላችሁ ተዘጋጁና ጠብቁን😁😁 ቶሎ እንዳደርገው ደግሞ በጸሎታችሁ አስቡኝ

❤1.83K👍189👏60🔥35🙏35🥰24😁9🙈2
ከላይ ለጻፍኩት ነገር በኢንግሊዘኛም ቢኖር ላላችሁት.. በሁለቱም ነው የታሰበው.. የኢንግሊዘኛው ግን በsubtitle ደረጃ ነው የታሰበው ለጊዜው.. ቋንቋው ላይ fluent የሆኑ ውጭ ያሉ ሰዎች ይህንን ሊያደርጉልን የተዘጋጁ ወዳጆች አሉን😁😁
❤617👍63🤣28🙏17
በደንብ ባየሁት ቁጥር ከፕሮቴስታንት ውስጥ እንደ ሉተራን ጥሩ ነገር ያለውም በተመሳሳይ ሰዓት ደግሞ በ paradox የተሞላ የተወዛገበ ቤተ እምነትም አላገኘሁም..
ካልቪኒዝም ምንም እንኳን በስህተት ላይ ስህተት እየደረበ ቢሆንም ቢያንስ ግን በወጥነት ይሄዳል.. የሉተራኑ “bondage of the will” እምነት ከካልቪኒስቱ TD ምንም ልዩነት ሳይኖረው (በሉተራኖቹ መካከል ያለው የእርስ በእርስ አለመስማማት እንዳለ ሆኖ) ግን ደግሞ በቃ ካልቪኒስት አለመሆን አትችልም ቢያንስ 5ቱ ነጥቦች ላይ.. ሉተራኖችም ምስጢራት ላይ ያላቸው ነገር እንዳለ ሆኖ ሪፎርምድ ናቸው ማለት የሚቻል ይመስለኛል😁😁

❤327🤣80👍15😱7🙏2