Telegram Web
👉ከስንፍና ሁሉ ትልቁ ስንፍና


👉በቁርአን ትምህርት ብዙ አለመግፋት ነው።
ሰላሳ ዓመት ሰግዶ ከቁል አዑዙዎች እና ከቁል ሁወሏሁ አሐድ አለማለፍን የመሰለ ድክመት ምን አለ!።
ይህን ያውቁ ይሆን?
1- ቁርኣን የሚቀራ ሰው ከተከበሩ የአላህ መላእክት ጋር እንደሚሆን፤
2- ቁርኣን ገርቶለትም የሚቀራዉም ሆነ ከብዶት ለመቅራት የሚታገለው ምንዳ እንዳላቸው፤
3- የዕድሜ ባለፀጋ ሙስሊምን እና ቁርኣን ተሸካሚን ማክበር አላህን ከማክበር እንደሆነ፤
4- ቁርኣን የሐፈዘ ሰው የቂያማ ቀን በሐፈዝከው ልክ የጀነትን ደረጃዎች ዉጣ እንደሚባል፤
5- ልጅ ቁርኣንን በመሐፈዙ ወላጆቹ የቂያማ ቀንእንደሚሸለሙ፤
6- ቁርኣንን የሐፈዘ በፍጥረታት ሁሉ መሃል የክብር ልብስ እንደሚለበስ፣ የክብር አክሊል እንደሚደፋ፤
ይህንንስ
* የቁርኣን ሰዎች የአላህ ልዩ ሰዎች ስለመሆናቸው፤
* አላህ በዚህ ቁርኣን አንዳንዶችን ከፍ ሌሎችን ደግሞ ዝቅ እንደሚያደርግ፤
* በላጫችሁ ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው ስለመባሉ፤
* ቁርኣን የትንሳኤ ቀን አዘውትሮ ለሚቀራው ሰው አማላጅ ሆኖ እንደሚመጣ፤
* በሶላት ሰዎችን ለመምራት ተገቢ የሆነው ሰው ይበልጥ ቁርአንን የሚያውቀው ስለመሆኑ ፤
* ሁለት ጀናዛ አንድ ላይ የመቅበር አጋጣሚ ቢፈጠር ቁርኣንን ይበልጥ የሚያውቀው በለሕድ እንዲቀድም እንደሚደረግ።
* አላህ ቁርኣንን ሰጥቶት ቀንና ማታ የሚያነበው ሰው ያስቀናል። በሐዲሥ እንደተገለፀው እንደሱ ባረገኝ ብሎ መቅናትም መልካም ቅናት እንደሆነ።
ይህ ሁሉ ስለ ቁርአን ክብር የተነገረ ነው።
ልጄን አስተምሬያለሁ ማለት ብቻ አይበቃም ፤ጊዜ ወስዶ መማር ያስፈልጋል!!! ኢንሻአሏህ።

☪️☪️☪️☪️

@Ahlakii
سترتاح_كثيرا_لسماع_هذا_الصوت_🎧_راحة_لا_توصف_😴_سورة_الجاثية_احمد
<unknown>
📖 ቁርአንን በጠዋቱ ቀርተህ ከማለድክ ምንም ሀዘን አይነካህም፥ ምንም ቃል ቢሆን አይሰብርህም..ዉሎህ ብሩህና በደስታ የተሞላ እንዲሆን;-
ቁርአንን በጠዋቱ አንብብ

ቁርአን የልብ ብርሀን 📚
@Ahlakii

📚📖 (ሱረቱል አል- ሙእሚኑን:1-22)

"ምእመናን ፍላጎታቸዉን ሁሉ በእርግጥ አገኙ፣ (ዳኑ)። እነዚያ እነሱ በስግደታቸዉ ዉስጥ (አላህን) ፈሪዎች፣ እነዚያም እነሱ ከዉድቅ ንግግር ራቂዎች፣ እነዚያም እነሱ ዘካን ሰጭዎች፣ እነዚያም እነሱ ብልቶቻቸዉን ጠባቂዎች፥ የኾኑት፥ (አገኙ)።..........

🌷💚🌷

@Ahlakii
📓📚📖 (ሱረቱል: አል- ተካሡር)
(ሱረቱል : አል- ዐስር)
💖

@Ahlakii
☞ አይናችን ሃላልን ለማየት ይናፍቃል፤

☞ ጆሮዋችን ሀላል የፍቅር ቃላቶችን ለመስማት ናፍቀዋል፤

☞ እጆቻችን ሃላልን ለመንካት፣ ስጦታን ለመቀበል ጓግተዋል

☞ እግሮቻችን ሃላል ላይ ለመቆም ቸክለዋነል፤

☞ አንደበታችን ከሃላል ጋር ለመጫወት ናፍቀዋል፤

☞ ጥርሳችን፣ፊታችን በሃላል ፈገግ ለማለት ተርበዋል፤

☞ ጐናችን በሃላል ጋደም ለማለት መጠባበቅ ተያይዘዋል፤

☞ ያረብ አንዳች አካላችንን ሃራም ላይ ሳታሳርፍ በሃላል ዘውጀን

አሚን ያረብ 🤲🤲

💍:::::::::: :::::::::::💍


@Ahlakii
ምናልባት አንዳንድ ጊዜ የአላህ ፍቃድ ፍላጎትህ ላይ ተቃራኒ ሊሆን ይችላል,

ነገር ግን ከታገስክ የአላህ ምርጫ ላንተ የበለጠና የተሻለ እንደሆነ ትረዳለህ።

ስለዚህ ለሚያጋጥምህ ፈተና ሁሉ ሶብር አድርግ።

@Ahlakii
Audio
📔📚 ኢስላም vs ክርስቲያን ንፅፅር


በኡስታዝ #ኻሊድ ክብሮም

👉👉👉 join and share
👇👇👇
@Ahlakii
الله أكبر الله أكبر, الله أكبر. لا إله إلا الله والله أكبر، الله أكبر، وللهِ الحمد
الله أكبر الله أكبر, الله أكبر. لا إله إلا الله والله أكبر، الله أكبر، وللهِ الحمد
الله أكبر الله أكبر, الله أكبر. لا إله إلا الله والله أكبر، الله أكبر وللهِ الحمد
🔸 الله أكبرُ كبيرا، والحمد للهِ كثيرا، وسبحانَ الله بُكرةً وأصيلا
🔸 لا إلهَ إلا الله لا نعبدُ إلا إياه مخلصِين له الدينَ ولو كرهَ الكافرون
🔸 لا إله إلا الله وحدَه، صدقَ وعدَه، ونصر عبدَه، وهزمَ الأحزابَ وحده.
لا إلهَ إلا الله ، والله أكبر.
🌻عيد موبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الإعمال🌻

@Ahlakii
ወጥነት (consistency)

ብርድ ነው ብለን እንቅልፍን አንመርጥም። ሠው አይኖርም ብለን ከመንገዳችን ወደኅላ አንልም።

ሁሌም ለአላማችን እንተጋለን። ለውጥ ሂደት ነው። ቀናት፣ ወራት፣ አመታትን ይፈልጋል። በዚህ ረጅም መንገድ ለመጓዝ የወጥነትን ባህሪ (consistency) ማዳበር ይገባናል። በህይወታቸው የፈለጉትን ያገኙ ሠዎች ትልቁ ባህሪያቸው ወጥነት ነው። የትኛውም ሁኔታ ከሀሳባቸው እንዲያስቆማቸው አይፈቅዱም።

በየትኛውም የህይወት ክፍላችን ላይ (በስራ፣ በግንኙነት፣ በመንፈሳዊነት ወዘተ) ወጥነትን ይኑረን። ያሰብነውን ውጤት እስክናገኝ ድረስ በመንገዱ ላይ እንቆይ። ወጥ እንሁን። (ሙና ጀማል)

መልካም ቀን!

@melkam_enaseb
?????? ????????.. ?????????? ?????????? ???????? ?????????? ???…
<unknown>
📖 ከቁርአን ጋር እንኑር

🔺በሁለቱም አለም ሰላም የፈለገ የቁርአንን መንገድ ይከተል ዘወትር ያንብበዉ፣ ያድምጠዉ፣ ይተግብረዉም።

🔻ቁርአን ያልበቃዉ ምንም አይበቃዉም ቁርአን ያልገሰፀዉ በምንም አይገሰፅም።

♦️ዉብና ማራኪ የምሽት ግብዣ

@Ahlakii
2025/08/24 03:06:03
Back to Top
HTML Embed Code: