Telegram Web
💚💛🔥🔥🔥አድዋ‼️‼️‼️
አድዋ የእሳት ልሣን

የጀግናዎች የወኔ ቅስም
የጨቋኞች የውርደት ስም
የጭቆና አርካሽ መድኅን
የባርነት ቁስል እንዲድን
አድዋ የነፃነት አፍ!
የሰውነት ልኬት አጥናፍ!!..

©ሠይፈ ወርቅ
#አድዋ_የእሳት_ልሣን. @yebezigetmoch
👉የኔ ፅጌረዳ👈
አምላኩ የቸረው
እንደኔ ማን አለ፣
የሴት ልበ ሙሉ
እያቀማጠለ፣
በንግስት ኢሌኒ
ንጉስ የተባለ።
እንደ ዝግባ ዛፍ ነሽ
ሽቅርቅር ወይዘሮ፣
አልፎ ሃጅ አማላይ
እንኳንስ አፍቅሮ።
የድምፅሽን ዜማ
እያሰብኩኝ በልሜ፣
በትንፋሽሽ ሽቱ
በናፍቆት ታክሜ፣
ትዝታሽ ገደለኝ
ነይ ፍቅር ዓለሜ።
እያሰብኩሽ ባድር
ምን ያረግልሻል
በልሜ ብዳብስሽ
ምን ይሰራልሻል
የቅርብ እሩቅ ሆኘም
ፍቅርሽ ያገረሻል።
መች እንዲህ ነበርኩኝ
ደግሞ እንደማታውቂኝ፣
በህልሜ እየመጣሽ
ተይ አታስጨንቂኝ።
እንደ ዶንግ አበባ
ወይና ደጋ እንዳለ፣
የፍቅርሽ ዑደቱ
ልብ እያቃጠለ፣
ዓይን እያስከደነ
ልብ እየሰረቀ፣
አዕምሮየን ነሳኝ
ሰውነቴ አለቀ።
መች ትጠገቢያለሽ
እንደ ገዳም መቁነን፣
አንድ ቀን አግብቸሽ
ዘላለም ልኮነን።
አብረን እንሁን እንጅ
ሲኦል ምናባቷ፣
ገነትም ቅጣት ነች
ላልተመቸው ቤቷ።
የምን አስቴር ማለት
የምን ፅጌረዳ፣
ፅጌረዳ አንቺ ነሽ
እምቡጥሽ ከልቤ
ደርሶ ሚፈነዳ!!
(እሸቴ በቀለ ነኝ)
#ኢትዮሳትን ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር ያሉበት ድረስ መጥተን በጥራት እንሰራልዎታለን!

🔥የተለያዩ #HD ሪሲቨሮችን
📡የዲሽ ሳህኖችን
🔥ኤል ኤንቢዎች
👷‍♂ማንኛውንም እቃ ይዘዙን

እንዲሁም ወቅታዊ የዲሽ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን!🙏🙏🙏

የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች 🌟
አዳዲስ Software🔥
Biss key 🔑
የተለያዩ አዳዲስ ፡ቻናሎችን💥

🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃዎችን ያገኙበታል👍

📞0923978812
📞0922515717
Admin @yedegua_lej👈

@devadishinfogroup👥

www.tgoop.com/devadishinfo1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎂🎂🎂በዛሬው ዕለት ለልደቴ መልካም ምኞታችሁን ደውላችሁ በቴክስት የገለፃችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄ ሁሉ ነገር አይገባኝም ነበር🙋ባለልደቷ ትወዳችኋለች😚
ቤዚ የራጉኤል ልጅ
🌹🌹ከእኔ ጋር የተጋራችሁ እንኳን ተወለዳችሁ🌹🌹
መልካም ልደት ለራሴ🦋
የግጥም ውርርስ
የተለያዩ የገጣሚያን ግጥሞችን
አጣፍጦ የሚቀርብበት



ቻናል


ትደሰቱበታላችሁ መልካም ቆይታ



Join & Share
ማድረግ።ኣይርሱ

👇👇👇👇👇🙏
ለማንኛውም አስተያየት
@Stykak
ላይ ያድርሱን
https://www.tgoop.com/Styka
ሰላም ውድ የግጥም መንደር ቤተሰቦቼ 🦋 በአንዳንድ የግል ምክንያቶች አቁሜው የነበረው ፅሁፎችን ማጋራት🙏 አሁን እንደ አዲስ #ተስፋ በሚል አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ተመልሻለሁ😘 በጉጉት ይጠብቁ🙏
🖤ተስፋ💔
ደራሲ ቤዛዊት የሴትልጅ
@yebezigetmoch
@yebezawit2
💚👩‍🏫🤝
💔💔💔ተስፋ🖤🖤🖤

አዲስ አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ

@yebezawit2
😏ህይወት ስንት ዕድል አላት?
መኖርስ ምንድነው?
.
.
መቼ ነው የምናረፍደው?
💜ተስፋ💜 አዲስ ድርሰት በቤዛዊት
ተስፋ 💔💔
አዲስ ታሪክ በቅርብ ቀን
@yebezigetmoch
ተመስገን☺️ ማለት ለፈጣሪ ምኑ ነው?😳 የተረሳ ሰው ማለቱ ለእሱ ምን ሊረባው?!😔🤔
💜ተስፋ💖
አዲስ አሳዛኝ አጓጊ ታሪክ በቅርብ ቀን
@yebezigetmoch
🌹🌹🌹🦋🦋🦋💋💋💋
😞😞😞 አምላክ ግን እኔን መፍጠሩን ረስቶ ይሆን.........🍃 😣

💐💐💐ተስፋ🍂🍂🍂🍂

🌷🌷🌷🌷ጀምሯል🥀🥀🥀🥀
2025/06/26 04:02:43
Back to Top
HTML Embed Code: