Telegram Web
🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብረን እንደምቃለን በበጎ ስራ እንጠመዳናለን ምክንያቱም እኛ ቅን ኢትዮጵያውያን ነን🔥🇪🇹
ቅኖች🔥🔥🔥
እጅግ ደስ ብሎኛል የኔ ቅኖች
🔥🇪🇹ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር🔥🇪🇹
💚💛 እንኳን ለብርሃኑ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!🇪🇹በዓሉን የተቸገሩ ወገኖቻችንን በማሰብ እና በቸር እጆቻችን በመጎብኘት እንዳናሳልፍ ስል በትህትና አሳውቃለሁ🙏 ምክንያቱም እኛ ቅን ኢትዮጵያዉያን ነን! ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አደራጎት ማህበር💛💚
😍ፍቅር ግድ ይለናል😍
ምግቢ!😭
አደይ😭💚💛
ሰላም ወድ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? በመጥፋቴ ይቅርታ እየጠየኩኝ እነሆ አዲስ ነገር ይዤ መጥቻለሁ
💚💛 የቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት የአባላት ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል በመሆኑም ቅን ልብ ያላችሁ ሁሉ አባል ትሆን ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን።
ለመመዝገብ @yebezawit2 ላይ እንዲሁም +251 983744901
+251921349244(አስኒ)

+251919330266 @Abeni151(አቤኔዘር)

+251912048586 @Abelo21 (አቤል)

+251941332795 @F19endu(ፍቅር)

+251983744901 @yebezawit2 (ቤዛዊት)

💚💛 ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር💚💛
የኔ ነገር😱

እመጣለሁ ብዬ አዎ ቀርቻለሁ
አልመጣም ብዬ መጥቻለሁ
ታዲያ ምነው ቃልሽን ያጠፍሽው
ሁለት ልብ ሆነሽ ልቤን የምታወዛግቢው
ብለህ ከጠየከኝ ወዴ ልክነህ
እኔም ግን ልክ ነኝ እውነት ልንገርህ
ድንገት ስገኝ ነው ፍቅር የማምንህ
በልቻለው ውዴ አወዛገቤ ነው የምወድህ
መርምሬ ነው የማምንህ
ይሄ ሃሳቤ ካልተመቸህ ግድ የለም ቅር
እኔ አልቀየርም እንዲህ ነው የኔ ነገር!
👊

👊

👊
ቤዛዊት የሴትልጅ😱
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
💞🌺💞🌺💞🇪🇹🌺💞🌺💞🌺

"በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡
በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"

💞 #መልካም_ውሎ 💞
💝🕛ፍቅር በወረቀት ላይ አይጻፍም፣ ወረቀት ላይ የተጻፈው ሊሰረዝ ይችላል፡፡ እንዲሁም ድንጋይ ላይ አይቀረጽም ምክንያቱም ድንጋይ ላይ የተቀረጸ ሁሉ ሊሰበር ይችላል፡፡ ነገር ግን በልብ ላይ ታትሞ እና ለዘላለም ጸንቶ ሊቀር ይችላል
ሰው መባል ሳይሆን
ሰው የሚያስብለን
ሰው ስንሆን ነው ፍቅርን ተላብሰን
የሰውነት ልክ የእውነት የሚገባን
ለጋሽ እጆች ተዘርግተው
ቸር አይኖች ተገልጠው
የተራበን ሲመግቡ የተጠማ ሲያጠጡ
የሰይጣን ተንኮሎች መድረሻ ሲያጡ
ያ ነው ሰው! ከራሱ አልፉ ወገኑን የሚያስበው
ዝቅ ብሎ ከፍ የሚለው!
💚💛 ሸጋ ሰኞ!😍😍
🦋🦋🦋ልወደው ነው መሰለኝ ስለእሱ አስባለሁ....በልቶ ይሆን የበላውስ አንቆት ይሆን😂 ብዬ እጨነቃለሁ...ውሃስ? ብቻ ብዙ አስባለሁ
.
.
.
.እጨነቃለሁ
..
....
........ብዬ ልዋሽ ነበር🙆 ሲገባኝ ግን ፍቅር ይሄ አይደለም

#ስለፍቅር በቤዛዊት ዕይታ ዛሬ ማታ ይጠብቁ!!!
🙏🙏🙏
@yebezigetmoch
የጀመርኩትን ታሪክ በማቋረጤ ይቅርታ🙏🙏🙏 እየጠየኩ ይኸው አሁን ታሪኩን ለመጨረስ ሲባል ረዘም ባለ አቀራረብ አደርሳችኋለሁ!
🦋🦋🦋እውነተኛ ፍቅር❤️❤️❤️
እወድሃለሁ...እወድሻለሁ...ከመባባል ያለፈ እና እጅግ የረቀቀ ነው። ፍቅር በሁለት ሰዎች መሃል ብቻ አይወሰንም እየሰፋ የሚመጣ የህይወት በትር ነው(ቤተሰብ ይመሰረታልና)😘 ፍቅር የሌለው ከንቱ ነው...ሁሉም የልቡን በር ከፍቶ ፍቀርን ሊቀበል ግድ ይለዋል

➴➴➴➴➴➴
እውነተኛ ወዳጅ ስጠፋ ይፈልጋል ስታጠፋ ይምርሃል ስትቀር ይጠብቅሃል(በፍቅር😍)....እውነተኛ ፍቅር ስትፈልግ አንተ እውነተኛ እና ንፁህ ፍቅር እንዳለህ እርግጠኛ ሁን➳ ከዛ በምርጫህ እርግጠኛ ሁን የምትሸነፈው በፍቅር ነው የምታሸንፈውም በፍቅር ስለዚህ😘ከሃብት ከዝና ከውበት ጎጥ ውስጥ ወጥተህ ህይወትህ ላይ የፍቅር ዘር ዝራ!!➳ የዛኔ ምድር ላይ ከአንተ በላይ ደስተኛ ይጠፋል
.
.
.
.ሳትከፍል የምትዝናናው በፍቅር በማፍቀር ብቻ ነው!! #ሰውን ውደድ አጋርህን #አፍቅር
ህይወትህን በፍቅር ኑር!
ምን በላሽ ምን በላህ ሳይሆን ፍቅር በሞላ መፍሰስ ሳይሆን መውደድ በጎደለ መሙላት ነውና ስህተትን ሸፍናችሁ በፍቅር አርሙ😍

💟💟💟💟ቤዛዊት የሴትልጅ 💟💟💟

💋💋💋በፍቅር ኑሩ🦋🦋🦋
የምትወዱትን ፈጣሪ ይስጣችሁ💯❗️
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
ብቻዬን
የማይጠፋ ብዙ ትዝታ
የማይረሳ ዕልፍ ትውስታ
ከልብ ፅላት የተቀረፀ እውነታ
ፋታ አይሰጥ ሲያገኘኝ ብቻዬን
አንቺን ያሳየኛል አይኔ ሲገለጥ ሲከደን
ብቻዬን....
ወፎች ለሊት ላይዘምሩ
እባቦች በሰማይ ላይበሩ
አንቺም ላትመጪ ላትመለሽ
እኔም ላልመጣ ላልቆም ከደጅሽ
ትዝታ የሚሉት ክፉ አለቃ ሲያኳትንኝ
ብቻዬን ሲያስወራኝ አንቺን እያስታወሰኝ
ይኸው ሰካራም መስዬ እንገዳገዳለሁ
በሌለሽበት እውነት እናፍቅሻለሁ
ብቻዬን....!
መልስሽን ሳላውቅ ድሮ እንደወደድኩሽ
መልስሽን አውቄ መቼ እኔ ጠላሁሽ
እንዲያው ሲቸግረኝ ሰው ባማክር
ስለአንቺ ስጠየቅ ደግሞ ስናገር
አትጥላት አሉኝ ውደዳት በብዙ
ትርፍ ነው የፍቅር ጓዙ
ብለው ነገሩኝ ጥላት ብለው እንደመምከር
እበድ አሉኝ በፍቅሯ ስከር
ታዲያ እንዴት ይተወኝ ይሄ ትውስታ
የልጅ ጨዋታሽ የዋሁ የልብሽ ትርታ
ከመንገዴ አውጥቶኝ ከመንገድሽ ያቆመኝ
መች ሆነ እንድትወሽ በፍቅር ታመምኩኝ
በለሌሽበት ይኸው ታመንኩኝ
ብቻዬን.....!!!
ብትመጪ ብዬ አዲስ እለብሳለሁ
ከሄድንበት መንገድ እመላለሳለሁ
ከሳቅሽ እፎይታ እቀዳለሁ
በሌለሽበት ተመላልሼ ትዝታን እዘፍናለሁ
ከአድናቂዎችሽ መሃል ሰርቄ አይሻለሁ
ብቻዬን....!
እሁድ የለም አርብ ፍቅር ስትዘሪ
አፉን ይከፍታል ወዳጅሽ ፍቅር ስታወሪ
እኔም አይሻለሁ ከሩቅ ሆኜ ስትናፍቂኝ
ብመጣ ላታይኝ አይተሽ ላታቅፊኝ
ከሩቅ እበስላለሁ ቅናት በሚሉት እሳት
በክፉ ቀን ተጣልተን አማላጅ በሌለበት
እቆጫለሁ በመልቀቄ እጅሽን
ምነው ዝም ብል ስህተትሽን
እያልኩ በቀን በለሊት ብኳትን
እረስተሽኛል ግን እጠብቅሻለሁ ዘግቼ ልቤን
እናፍቅሻለሁ ብቻዬን........!
🦋🦋🦋
📚📚ተ ፃ ፈ በቤዛዊት የሴትልጅ
የምወድህ ስለምትወደኝ አይደለም ለህይወቴ ስለምታስፈልገኝ ነው😍ውዴ ከሚወዱህ በላይ እ ወ ድ ሃ ለ ሁ
በፍቅር ዋሉ
2025/06/26 14:25:42
Back to Top
HTML Embed Code: