Telegram Web
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!

የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ጃራ፣ ደሎሰብሮ፣ ቀበና፣ ኤቢሳ፣ ጊኒር፣ ቢዲሬ፣ ቢዲሞ እንዲሁም ደሎመና ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።


#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ

#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎬 🎁 በተመረጡ ፊልሞቹ ዘና ስላሉ ብቻ እስከ 100,000 ብር የሚያሸልምዎ የ #ቴሌቲቪ ሽልማት እስከ ሚያዝያ 27 ተራዝሟል!!🎉

💁‍♂️ ፊልሞቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት በየሳምንቱ እስከ 100ሺህ ብር፣ ስማርት ስልክ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ያግኙ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ወይም በመተግበሪያ teletv.et/download ያገኙታል፡፡

🗓 እስከ ሚያዝያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ ወደ 9801 ይደውሉ!


#teletv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር!

⚠️ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ!


#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

🙏 ክብርና ምስጋና ውድ የሕይወት ዋጋ ከፍለው አገር ላቆዩልን አርበኞች!


#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የጉግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን ስማርት ስልኮች በልዩ ቅናሽ ከአገልግሎት ማዕከሎቻችን ይሸምቱ፤ አስደናቂውን የአንድሮይድ ዓለም ይቀላቀሉ!


#Google
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ቴሌብር ሱፐርአፕ ዳግም በሽልማት ተመልሷል!!
💵 መተግበሪያውን በመጋበዝ ብቻ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም

💬 በአጭር መልእክት ወይም
🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ

መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡

💁‍♂️ በተጨማሪም 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ታብሌቶችና ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

🗓️ እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ሚያዝያን ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በድምቀት በተጀመረውና እስከ ግንቦት 03/2017 ዓ.ም በሚቆየው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የአገራችን አትሌቲክስ ዕድገት ለመደገፍ በዋና ስፖንሰርነት በመሳተፍ ላይ እንገኛለን፡፡


#EthiopianAthleticsChampionship

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✴️ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ!!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እርስዎን ዕድለኛ ሊያደርግ በ35ኛው ዙር ከተፍ ብሏል!

💁‍♂️ ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!


የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በአዲሱ #ወቢ የብድር እና ቁጠባ አገልግሎት ያለዋስትና ይበደሩ!!

💰 ወቢ አነስተኛ ቁጠባ: ለነገ ራዕይዎ የሚቆጥቡበት
💰 ወቢ ክሬዲት: ብድር ያለዋስትና የሚያገኙበት

አገልግሎቱን ለማግኘት ቴሌብር ሱፐርአፕዎን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያዘምኑ ወይም *127# ይጠቀሙ!

💁‍♂️ ለተጨማሪ መረጃ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ ላይ ''የፋይናንስ አገልግሎት ከሲንቄ ጋር'' በሚለው ውስጥ ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ!

የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!

ከውጭ አገራት የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ

🟡 በቴሌብር ሬሚትና በቪዛ የተላከልዎን ሐዋላ በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ተመን
🟣 በዌስተር ዩኒየን (Western Union)፣ ኦንአፍሪክ (onafriq)፣ ቱንስ (Thunes) እንዲሁም በታፕታፕ ሴንድ (Taptap Send) የተላከልዎን ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን

👉 ከተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ ጋር ይደርስዎታል።


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
2025/05/19 13:40:29
Back to Top
HTML Embed Code: