Telegram Web
YES YES YES👇👇👇👇👇👇👇
በቀላሉ Video በማየት ብቻ ዶላር የምትሰሩበት በpaypal ተቀበሉ
paypal የለኝም ለምትሉ ሰዎች አታስቡ መፍትሔ ይዘን እንመጣሌን እስከዛ ገብታቹ ስሩ ቶሎ በሉ እንዳያመልጣቹ
ለ5 ቀናት በ1Video 5$ እየሰጡ ነዉ
1Video 35 second ብቻ ነዉ
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
Audio
#እናት_አለኝ

እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለሁ ስወጣ ስገባ
ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት

ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
ራቁቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል
ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል
ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ
ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ
ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ
አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ
ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ
መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ
የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ
በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ
ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ
ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ
ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ
መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ
ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
#አዝ
ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
ራቁቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል
ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል
ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት
            
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
Unlimited internet and voice package (ያልተገደበ ኢንተርኔትና ድምፅ ጥቅል በ ቅናሽ )
የ 1 ወር      -  400
የ 3 ወር      - 1300
የ 1 አመት   -  2100

Inbox me 👇👇👇
@mar_ortho
USDT መሸጥ ምፈልግ
1USDT=118 Birr
inbox👇👇👇
@mar_ortho
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልበል: አትምጣ?

ተልከው ነፋሳት - ምድርን ሲያናውጡ
የክፋት ነቢያት - ካሉበት ሲወጡ
መንግሥት መንግሥት ላይ ሕዝብም በሕዝብ ላይ
ድንጋይም በድንጋይ - ተደርምሶ ሲታይ
የደስታ ካኣብ ሁሉ - ሲናድ ከሰዎች የፀጥታው ስፍራ - በክፋት ሲከበብ ያላሰብኩት ሆኖ - ያልኩት ሲቀርብኝ ቶሎ ና!
ልበልህ - ወይስ አትምጣብኝ? መቃረቡ ሲሆን - የትንቢት ፍጻሜ ሰማይ እና ምድር - የሚያልፉበት ዕድሜ
የፀሐይዋ መጥለቅ የብርሃኗ መራቅ
ይሆናል ያልተባለው - ሆኑ ሲታወቅ ሰማይ ሲጠቀለል - ከዋክብት ሲረግፉ
የዓለም ኩሬዎች ሁሉ - ሲዘጉ ሲነጥፉ
“ዓለም! “ዓለም! ያሉት - ሲሆኑ መና ወና
የምናያት ምድር - እንዳልሆነች ሆና ባዶነት ሲወርረኝ - ተስፋ ሲጠፋብኝ ቶሎ ና ልበልህ - ወይስ አትምጣብኝ?
የቁጣ ነፋሳት - ከአዜብ ሲለቀቁ
መድረሻ ጠፍቶአቸው - የቆሙት ሲወድቁ
ዙሪያው ሲጨላልም - ሲዘጋጋ መንገድ
ከምሥራቅ ሲሰማ - አስፈሪው ነጎድጓድ
ሲያይሉ መባርቅት - መለከት ሲነፋ የነበረው ሲተን - የሞላው ሲጠፋ ሰላሜ ሲታወከ - ጭንቁ ሲመጣብኝ
ቶሎ ና ልበልህ - ወይስ አትምጣብኝ?
ሐሳውያን ደቂቅ - ሐሳዊ መምህር ሐሳዊ ክርስቶስ - የሐሰት ደቀ መዝሙር
በምትሀት ጨረቃን - የጨበጠው በእጁ
ሲበዛ በዓለም - ሲታይ በየደጁ
በቅዱሱ ስፍራ - ሲፈስ የንጹሕ ደም
ሽሽት ክረምት ሲሆን - የኋላው ሲቀድም
በሰንበት መሰደድ - ሲሆን መጨረሻ
በኀዘን ሊከበብ - የሕይወት መድረሻ
ያ! ግርማህ ሊገለጥ - ያኔ ልትፈርድብኝ
ቶሎ ና! ልበልህ - ወይስ አትምጣብኝ?
መዝገቡ ሲገለጥ - ሕይወቴ ሊነበብ
አንደበት ሲዘጋ - ዐፅም ሲሰበሰብ ዋይታ ዋጋ ሲያጣ - ከንቱ ሲሆን ጩኸት
በጎቹ ከተድላ - ፍየሎች ከእሳት
በሚጓዙበት ለት በዚያ አስፈሪ ሰዓት
ኃጥአን በዕንባ - እጅግ ይጠቁራሉ በዚያ ጭንቅ ሰዓት - ሁሉም ያለቅሳሉ፡፡
የሰማዕታትን ደም - በከንቱ ያፈሰሱ ጻድቃንን የገፉ - ንጹሐንን የከሰሱ ስለ እነ አቤል ዴም - መጥተህ ልትከፍል
ስለ ድሀ አደጎች - ሊሰማ የሕይወት ቃል
ጉጉት እና ፍርሃት - መንታ ሲሆንብኝ
ቶሎ ና! ልበልህ - ወይስ አትምጣብኝ?
ይህንን እያወቅሁ - ዛሬን በማበሌ ሳልሰንቅ ለጉዞ - ለሚሻለኝ ክፍሌ ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ! - በሚል አንደበቴ
ሙሉ መስሎ ሲጓዝ - ባዶው እኔነቴ
“አይቴ ነበርከ? ምንት ገበርከ" ስባል
ረዐዱን የሚያስተው - ሳይኖረኝ አንድ ቃል
ሲታወሰኝ ዛሬ - ሲንቀጠቀጥ ጥርሴ - ልቤ እየራደብኝ
ቶሎ ና! እንድልህ - ስለ ድንግል ማርያም አምላኬ አስበኝ?
በቀኝህ እንድቆም ለንስሐ አብቃኝ
ግሩፑን ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ort_poem
@ort_poem
@ort_poem
ዋዉ Notcoin በጣም እየጨመረ ነዉ ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇
መሸጥ የምትፈልጉ @mar_ortho
YES YES YES YES YES YES YES
Tapswap ለ1 ወር ተራዝሞልናል
አሁን ቶሎ በሉ በኋላ እንዳት ቆጩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tgoop.com/tapswap_bot?start=r_6600303613 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
የቴሌግራም ምርጦቹ የተባሉ Airdropች 6ናቸዉ መስራት የፈለጋቹትን መርጣቹ ስሩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1 https://www.tgoop.com/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId6600303613

2 https://www.tgoop.com/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6600303613

3 https://www.tgoop.com/avagoldcoin_bot?start=21afbfb6e063b6f8bb19

4 https://www.tgoop.com/dotcoin_bot?start=r_6600303613

5 https://www.tgoop.com/yescoingame_bot?start=r_6600303613

6 https://www.tgoop.com/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=xN9ZAS_theYescoin

???????????????????????????
ማስጠንቀቅያ Yescoin የሚባሉ 2 ናቸዉ 5ኛ ና 6ኛ ላይ ያሉ ሁለቱንም ስሩ ምክንያቱም ሁለቱ እየተወዳደሩ ነዉ ስለዚህ ብዙ ብር ልከፍሉ ይችላሉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እንዴት ናችዉ የቻናሉ ቤተሰብ እንግድህ ከዚህ በታች የምታዩት ሊንክ የOnline ስራ መስራት እየፈለጋቹ Course ለመማር ብር ላጣቹ የተዘጋጄ ነዉ ስራዉ ቀላል ነዉ ሊንኩን ተጭናችዉ
ባያቹት የVideo ብዛት Dollar ይከፍላል
+++++++++++++++++++++++++
ማስጠንቀቅያ ለ7 ቀናት ብቻ ጥሩ ክፊያ እዬከፈለ ነዉ ተጠቀሙበት

https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
https://dollartub.com/7cbw3
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
📌 Tapswap አዲስ መረጃ......🟥🟥

📌Tapswap ቀጣይ ሳምንት እስከ 3 million ኮይን እንዲሁም የ $600 ባይናንስ ቫውቸር ሚያሸልም ሚሽን እንደሚያዘጋጁ ተናግረዋል።

📌ሚሽኑ የጊዜ ገደብ ስለሚኖረው በደንብ ተከታተሉን ብለዋል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/tapswap_mirror_2_bot?start=r_6600303613
ያልጀመራቹ ካላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId6600303613
2024/05/31 16:51:57
Back to Top
HTML Embed Code:


Fatal error: Uncaught Error: Call to undefined function pop() in /var/www/tgoop/chat.php:243 Stack trace: #0 /var/www/tgoop/route.php(43): include_once() #1 {main} thrown in /var/www/tgoop/chat.php on line 243