#የተጋበዝከውን_ሁሉ_አታግበስብስ
የሆነ ሰው በምክንያትም ይሁን ያለ ምክንያት ሊያበሳጭህ ወይም ሊያናድድህ ቢጀምር ልክ በዚያ ቅፅበት የተቀበልከውን ነገር በአይነት መመለስ እንደማይገባህ አስታውስ ፡፡ ምክንያቱም ላናደደህ ሰው እንደዚያው አይነት ምላሽ ስትሰጥ ወደ ሰውዬው ሃሳብ ተወሰድክ ማለት ነው ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ አንድ ሰው ሲያበሳጭህ ተረጋግተህና ራስህን ተቆጣጥረህ እሱ እንዳደረገው አይነት ምላሽ ከመስጠት ከተቆጠብክ የሰውነቶችህን አካላት ሁሉ በመደበኛ ስራቸው ላይ ሳይረበሹ እንዲቆዩ ማድረግ ትችላለህ ፡፡ ይህም በምክንያት እንድትመራ የሚያስችልህ የዘወትር ተፈጥሮህ ነው ፡፡
ስለዚህ ሁልጊዜ ሌሎች ባቀረቡልህ ግብዣ በመወሰድ ራስህን በሌሎች ቁጥጥር ስር ላለማዋል ተጠንቀቅ ፡፡ ይልቁንም ግብዣውን አንተ ለማድረግ ሞክር ፡፡ ሰዎች ብዙም በማያውቋቸው መሳሪያዎች አማካኝነት የመጋበዙን ቅድሚያ ውሰድ ፡፡ ያን ጊዜ ሌሎችን የምትቆጣጠረው አንተ ትሆናለህ ፡፡
ሁሉም ነገር የሚስበው የሚመስለውን ነው ፡፡ ይህ መቼም የማይካድ ሃቅ ነው ፡፡
#ወርቃማው_ሕግ መጽሐፍ
ናፖሊዮን ሂል
═══════❁✿❁ ═══════
@mindset12

ከአሁኑ ብርታትህ በላይ በርታ!
💪💯 አንድ ግሩም አባባል አለ "አንድን እቃ ዋጋውን ሳታይ መግዛት ከፈለክ ፣ ሰዓት ሳታይ ስራ ።" ይላል ።
💪💯 አዎ! የፈለከው እቃ ምንም ያውጣ ምን ቀንና ሌሊት ጠንክረህ ከለፋህ ፣ ከሰራህ ፣ ከተጋህ ያንተ መሆኑ አይቀርም ፤ ያንተ ከመሆን ማንም አያግደውም ። እንድታገኘው የሚያደርግህ ፍላጎትህና መኞትህ ብቻ ሳይሆን ጥረትህና የበዛው ትጋትህም ጭምር ነው ። ምንያክል ጊዜ በጣም የፈለከው እቃ ተወዶብህ ትተሀዋል ? ስንቴ መገኘት የፈለክበት ስፍራ በአቅም ውሱንነት ሳትገኝ ቀርተሃል ? ምንያክል ጊዜ ሰዎችን ለመርዳት አስበህ እጅ አጥሮሃል ? ስንቴ ይሆን አንድን ነገር እንዴኖርህ ደጋግመህ የተመኘሀው ?
💪💯 አዎ! የቀናቱን ወይም የሁናቴዎቹን ብዛት ፣ ድግግሞሻቸውን የልፋትህ ሃይል ፣ የቁጪት መወጫ አድርጋቸው ፤ ተስፋ ቆርጠህ ከመተው ይልቅ ገቢህን ለመጨመር ከተለመደው በላይ ስራ ፤ ጥረትህን ጨምር ፤ ምኞትህን ምኞት ብቻ አታድርገው ፤ ፍላጎትህን የማይረባ ትርጉም አልባ ፍላጎት አታድርገው ። የፈለከውን ላለማግኘትህ በፍፁም ስንፍናህ ምክንያት አይሁንህ ። ለጊዜው ያስጨነቅህ የአንድ እቃ ውድነት ሊሆን ይችላል በሒደት ግን የፈለከው ሁሉ እየተወደደብህ ከአቅምህ በላይ ሊሆንብህ እንደሚችል ፣ ኑሮህም እየወረደ እንደሜሔድ አስብ ።
💪💯 አዎ! ጀግናዬ..! ምንም እንደነበር ያለ የለም ፤ ሁሉም እንዳቅሙ ይጨምራል ፤ ይወደዳል ፤ ይቀየራል ። አንተም ያለህ ነገር ካልጨመረ ፣ እንደነበር በቦታው ከቀጠለ የፈለከውን የምታገኘው ለማየት እንጂ የእራስህ ለማድረግ አይሆንም ። ጊዜ ትቆጥራለህ ፤ ሳዓት ታያለህ ፤ ለውጡን ትመለከታለህ ፣ ሰዎችን ታስተውላለህ በዚህ ሁነት ወቃሽ ብቻ ከሆንክ አደጋ ውስጥ እንደሆንክ እወቅ ። ሲወቅስ የኖረና በእራሱ ላይ ሲሰራ የከረመን ሰው ልዩነት መገመት በጣም ቀላል ነው ።
💪💯 አዎ! እራስህን አሳድግ ፤ ከአንዱ በተጨማሪ ሌሎች በሮችን ክፈት ፤ ጠንክረህ ስራ ፤ በርታ ፤ ጠንክር ፤ ጎቦዝ ። የምትፈልገው እቃ ዋጋው እንዳያሳስብህ ጥረትህን አትገድበው ፤ ሁሌም አሻሽለው ፤ ከፍ አድርገው ። የነገሮች ዋጋ መጨመር ፍላጎትህን እንዳይገድበው ከፈለክ ከዛሬው ጥንካሬህ ይበልጥ ጠንክር ፤ ከአሁኑ ብርታትህ በላይ በርታ ።
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 @mindset12

ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ በዓል ይመኛል።
መልካም የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንመኛለን።
Eid Mubarak!
@mindset12
መልካም የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንመኛለን።
Eid Mubarak!
@mindset12
ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ።
ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ጠቅሷል።
በዚህም፦
- 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤
- 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤
- 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤
- የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል።
ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።
ማስታወሻ: ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው።

“አመኔታ”
አንዳንድ ሰዎች ሁሉንም ሰው በጭፍንነት የማመን ዝንባሌ ስላላቸው ሁል ጊዜ እየተጎዱ ይኖራ፡፡ ሌሎች ደግሞ ማንንም ባለማመንና በጥርጣሬ ድንበራቸውን አጥረው ብቻቸውን ይንገላታሉ፡፡
ይህ መጽሐፍ ከጭፍን ጥርጣሬና ከጭፍን አመኔታ ጠርዞች ወጥተን ወደ ንቁ አመኔታ እንዴት ማደግ እንደምንችል በግልጽ ያሳያል፡፡ “እመን፣ ነገር ግን አጣራ!” የሚለውን እውነታ ተግባራዊ ያደርግልናል!
የአብዛኛው ማሕበራዊ ቀውሶቻችን መነሻ ተገቢ ያልሆነን ሰው ካለመጠን ከማመን ወይም ማመን የሚገባንን ሰው አጓጉል ከመጠራጠር የሚመነጭ ነው፡፡ በአመኔታ ጥበብ ማደግ የላቀ የወደፊትን ይሰጠኛል፡፡
ይህ መጽሐፍ የዛሬ እሁድ ንባብ እንዲሆንላችሁ ውጡና ከመጽሐፍ መደብር አግኙት! አንብቡ! እደጉ! ተለወጡ!